@keilynbustamante: @FB County #parati #tiktokshopblackfriday #hoodie #sueter #abrigos

Keilyn Bustamante
Keilyn Bustamante
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 22 October 2026 21:34:45 GMT
3131
23
4
4

Music

Download

Comments

alison.castro271
Alison Castro :
Q talla usas
2026-10-23 23:27:19
1
mirna_ayala1
Mirna🛍️ TTS :
Está bello
2026-10-24 12:47:32
0
marthago23
Martha Gonzalez :
Que hermoso boy por el mío
2026-10-22 22:08:35
0
To see more videos from user @keilynbustamante, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አንድ_ሴት_ባሏን_ፍቺ_መጠየቅ_የምትችለው_በምን_በምን ሁኔታ ላይ ነው‼️ ➥በመሠረቱ አንድት ሴት ያለምንም ሸሪአዊ ምክንያት ባሏን ፍቺ መጠየቅ አይፈቀድላትም ለዚህ ማስረጃው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ማለታቸው ነው
#አንድ_ሴት_ባሏን_ፍቺ_መጠየቅ_የምትችለው_በምን_በምን ሁኔታ ላይ ነው‼️ ➥በመሠረቱ አንድት ሴት ያለምንም ሸሪአዊ ምክንያት ባሏን ፍቺ መጠየቅ አይፈቀድላትም ለዚህ ማስረጃው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ማለታቸው ነው "የትኛዋም ሴት ባሏን ያለምንም ችግር ፍቺ ከጠየቀች የጀነት ሽታ በሷ ላይ እርም ነው" . ➥ ያ ሲባል ግን ምንም ያክል ብትሰቃይ ፍቺን መጠየቅ አትችልም ማለት አደለም ሸሪአዊ ምክንያቶች ካላት ፍቺን መጠየቋ ወንጀለኛ አያደርጋትም ከነዚህ ሸሪአዊ ምክንያቶች መሀከል ° 1️⃣ ~ባሏ_የሷን_ሀቅ_ማሟላት_ካቃተው፦ ለምሳሌ አቅምን አጥቶ ነፈቃን መስጠት ካልቻለ ፍቺን መጠየቅ ትችላለች , ➥ ምክንያቱም ዋጅብ የሆነበትን ነገር ስላላሟላላት ከሱ በመኖር አትገደድም , ኢብን ቁዳማ ሙግኒ ላይ እንዲህ ይላል፦ "አንድ ወንድ ስለቸገረውና ሚሰጠው ስለሌለ ሚስቱን ነፈቃ ከከለከላት ሚስትየው ከሱ ጋር ሰብር ማድረግ ወይም በመለያየት ላይ ምርጫ አላት።" , ➥ከስግብግብነቱ የተነሳ ነፈቃ ማይሰጥም እዚሁ ውስጥ ይገባል። . 2️⃣~ሚስቱን_ያለ_ሸሪአዊ_ምክንያት_በመምታት_ወይም_በመስደብ_ሚያሳንሳትና_ሚያዋርዳት_ከሆነ ' ➥ይህ ማለት አካላዊ ወይም መንፈሳዊ ጉዳትን ካደረሰባትና በዚህም የተነሳ ከሱ ጋር ከዚህ በሗላ አብሮ ለመኖር ውስጧ ማይቀበልላት ከሆነ . ደርዲር ሸርሁል ከቢር ላይ እንዲህ ይላል "ለሚስት በመጎዳታ ፍቺን መጠየቅ ይፈቀድላታል። እሱም በሸሪአ የማይፈቀድን ጉዳት ካደረሰባት ለምሳሌ ያለ ሸሪአዊ ምክንያት ካኮረፍት፣ ከመታት፣ ከሰደባት ወይ አባቷን ከሰደበባት ለምሳሌ ብዙ ግዜ ከባለጌ ሰዎች እንደሚከሰተው የውሻ ልጅ የመርግም ልጅ የካፊር ልጅ እያለ ካላት ወይም የመሳሰለ ነገር ካላት እንዲፈታት ከመጠየቋ በተጨማሪ እሱን አደብ የሚያሲዝ ቅጣት ይቀጣል" , ለዚህ ማስረጃው መልእክተኛው "መጉዳትም የለም መጎዳትም የለም ማለታቸው ነው" . 3️⃣~ባሏ_ለረጅም_ግዜ_ጥሏት_ሌላ_ቦታ_ሔዶ_በመቆየቱ_የተነሳ_ነፍሷ_ላይ_ፈተናን_ከፈራች ምሳሌ ጥሏት ከሔደ ከስድስት ወር በላይ ከቆየና በዚህ የተነሳ ነፍሷ ላይ ፈተናን ከፈራች ፍቺ መጠየቅ ትችላለች , ኢብን ቁዳማ እንዲህ ይላል "ኢማም አህመድ ተጠየቁ ለአንድ ወንድ ከቤተሰቡ ለምን ያክል ግዜ ሊርቅ ይችላል? ኢማም አህመድ ሲመልሱም እንዲህ አሉት "ስድስት ወር የሚል ተወርቷል። " , 4️⃣~ባሏ_ለረጅም_ግዜ_የሚቆይ_እስር_ከተፈረደበትና_ለነፈሷ_ፈተናን_ከፈራች ➥ይህ ማሊኪዮች ባሉበት አቋም መሰረት ለረጅም ዘመን እስርን ከተፈረደበትና በዚህ ከሱ መራቋ ሰብር ማድረግ ካቃታት ፍቺ መጠየቅ ትችላለች። ° 5️⃣~ባሏ_ችግር_ኖሮበት_ግንኙነት_ለማድረግ_ሚቸገር_ከሆነ_ወይም ከባድ በሽታ ኖሮበት ወደሷ ሚተላለፍ ከሆነና ያን ከፈራች ፍቺ መጠየቅ ትችላለች ° ➥ ከትዳር አላማዎች አንዱ ሀላል በሆነ መልኩ ስሜትን አርክቶ ከሀራም መጠበቅ ነውና ያን ማታገኝበት ከሆነ ፍቺን መጠየቅ ትችላለች። . 6️⃣~ባሏ_ከባባድ_ወንጀሎችን_የሚሰራ_ከሆነ ለምሳሌአስካሪ መጠጥ ሚጠጣ ወይም ደግሞ ግዴታዎችን ማይፈፅም ከሆነ ወይም ደግሞ እሷን ሒጃብ ከመልበስ የሚከለክላት ከሆነና ደጋግማ አስመክራው ማይመለስ ከሆነ ፍቺ መጠየቅ ትችላለች። . ➥ወንጀሉ ሽርክ ላይ ከደረሰ ኒካው በራሱ ይወርዳል ከሙሽሪክ ጋር መኖር ስለማትችል ` ➥ሰላትን ሙሉ ለሙሉ ከተወ ደጋግማ ታስመክረዋለች ካልተመለሰ ግን ከሱ መለያየቷ ግድ ነው ሰላትን ሙሉ ለሙሉ የተወ ሰው ከእስልምና ስለሚወጣ . ➥ኢብን ኡሰይሚን አደንዛዥ እፅ የሚጠቀም ባልን ፍቺ መጠየቅ ይቻላል ወይ? ተብለው ተጠይቀው አዎ ብለው መልሰዋል። , 7️⃣~ውስጧ_ላይ_ለሱ_ምንም_አይነት ውዴታ ከሌላት እና በጣም የምትጠላው ከሆነ ምክንያቱን ባታቀውም ፍቺ በመጠየቅ ላይ ኡዝር ይሆናታል።እሱ በዲኑ ጠንካራ ቢሆን እንኳን። . ➥ ልክ የሳቢት ቢን ቀይስ ባለቤት እንደጠየቀችው ሁላ።ሀዲሱ ሰሒህ ቡኻሪ ላይ አለ . 8️⃣~ባሏ_ወላጆቿን_ከመዘየር_ሙሉ_ለሙሉ_ከከለከላት . ➥ ይህ ዝምድና መቁረጥ ድረስ ሚያደርሳት ስለሆነ በወንጀል እንዳዘዛት ይቆጠራል#የሰላት___ወቅቶች✅ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About