@daybydaycontymar: ✨ ¡Un solo wipe, un solo swipe! 💦 Después de un día largo y de llevar maquillaje, lo único que quiero es limpiar mi rostro y dejar mi piel fresca. 🧖🏻‍♀️💖 Las Rice Water Bright Cleansing Facial Wipes de The Face Shop ayudan a remover el maquillaje, el SPF y las impurezas de la piel en un solo paso. ¡Mira toda la transformación! ✨ Encuéntralas en ULTA, Walmart o Amazon. @The Face Shop US #OneWipeOneSwipe #thefaceshop #koreanskincare #ULTAfinds #gifted

Tymaiaar Martinez | LifeStyle
Tymaiaar Martinez | LifeStyle
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 22 October 2026 22:53:55 GMT
240
12
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @daybydaycontymar, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በአብሽጌ ወረዳ የመንገድ መዝጋት እና የማገታ ጥቃቶች ተባባሱ፤ የአርሶ አደሩ ህይወት ለአደጋ መጋለጡ ተገለፀ  አብሽጌ — በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አብሽጌ ወረዳ በፋኖ የታጠቁ ቡድኖች የሚፈጸመው መንገድ የመዝጋት እና ተሽከርካሪዎችን አስቁሞ የማገት ድርጊት እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጠ። እንደ ነዋሪዎች እና የአካባቢው መረጃዎች ገለፃ፣ ታጣቂዎቹ መንገዶችን በመዝጋትና የህዝብ ትራንስፖርት እንዲሁም የንግድ መኪኖችን በማሰናከል በአካባቢው አርሶ አደሮችና መንገደኞች ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቅነዋል። የአካባቢው አስተዳደር ለጉዳዩ አፋጣኝ ምላሽ ባለመስጠቱና በቸልተኝነት በመመልከቱ ምክንያት የንጹሃን አርሶ አደሮች ህይወት ለከፍተኛ አደጋ መጋለጡን ተበዳዮች ገልጸዋል። የአካባቢው ነዋሪዎችና ጥሪ አስተላላፊዎች እንደሚከተሉት ያሉ ህዝባዊ ጥሪዎችን አቅርበዋል፦ የፌደራል እና የክልል መንግስታት ጣልቃ ገብነት፦ የፌደራሉ መንግስት እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አስቸኳይ የፀጥታ እርምጃ በመውሰድ የአርሶ አደሩን ህይወት እና ንብረት እንዲታደጉ ጥሪ ተ አስተላፏል። የመንገድ ደህንነት እና ነጻ እንቅስቃሴ፦ በተዘጋጉ መንገዶች ምክንያት የምርት ዝውውር እና የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመስተጓጎሉ የህግ ማስከበር ስራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠይቋል።  የአካባቢው ህብረተሰብ መንግስት በአካባቢው ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር ፈጣን እና እውነተኛ እርምጃ እንዲወስድ በከፍተኛ ጉጉት በመጠበቅ ላይ ይገኛል። #foryoupage #creatorsearchinsights #viraltiktok #oromotiktok❤️💚❤️oromiy❤🖤🤍 #wor

About