@m1996538: ፅኑ ነው መሠረቷ⤵️ በሰው እጅ አልተሰራችም... ዋጋዋ ውድ ነው፣ መሠረቷ ራሱ... የፈጣሪ ደም ነው። 🩸 እኛን ለማዳን ሲል... ራቁቱን ቆመ፣ በቀራንዮ ኮረብታ... ስጋው እየደማ፣ ያ ሁሉ ግርፋት... ያ ሁሉ መከራ፣ ለካስ ለኔ ብሎ ነው... ቤቱን ሊሰራ። 😭 ስትናወጥ ብታያት... አትፍራ አትደንግጥ፣ ባለቤቱ ፅኑ ነው... ፍቅሩ የማይለወጥ፣ ነፍሴን የገዛት... በደሙ የቀደሳት፣ ቅድስት ተዋህዶ... ክርስቶስ የሰራታት። እባክህ ጌታ ሆይ... ከቤትህ አታውጣኝ... 🙏✨

እኔ ክርስቲያን ነኝ✝️🕊️
እኔ ክርስቲያን ነኝ✝️🕊️
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 22 October 2026 23:14:51 GMT
340
58
4
1

Music

Download

Comments

user92518490564736
⛪🇧🇴 ባለ ማሕተቧ✝️💞🙏🏾💞 :
🙏🙏🙏🥺🥺🥰
2026-10-22 23:53:45
0
user88684697800770
ሙጫዋ ራያ🍋🌾 :
🥺🥺🥺
2026-10-22 23:32:20
0
user88684697800770
ሙጫዋ ራያ🍋🌾 :
💚💚💚
2026-10-22 23:32:08
0
seble16120
Seble 16🦋 ❤️ :
🥰🥰🥰
2026-10-23 00:01:31
0
To see more videos from user @m1996538, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About