@selamawitwaishun: የእሱ አሰራር ይለያል...ፈውሱ ሙሉ ነው ሰዎችዬ!!ጠባሳ እንኳን ሳያስቀር የትናንቱን ሕመም የትናንቱን እንባ ስቃይ ጨርሶ እንደ አልነበረ አድርጎ በምሕረት ያጥበዋል።ዛሬም እጆቹ ያው ናቸው ድካም የማያውቁ የማይሰለቹ...!! ትናንት በራሴ ተስፋ ቆርጬ ጉልበቴ ዝሎ ....በነበረበት ቅጽበት ደግፈው ያቆሙኝ እነዚያው እጆች ናቸው!! ምንም ኃይል ባልነበረኝ ከወደቅኩበት መነሳት ባቃተኝ time የእሱ እጅ የኔን ድካም ወስዶ ብርታት ሰቶኛል.....ሸክማቹ የከበደ መዳኒት ያጣቹ ተጠጉ ጌታን ያሳርፋል ፍቱን መዳኒት ነው!!!ብርቱ ብንመስል የእሱ ታማኝ እጆች ስለደገፉን እንጂ ከኛ የሆነ ምንም የለም...!!እጆቹ ዛሬም ታማኝ ናቸው ዛሬም ይሠራሉ ደካማውን ብርቱ ያደርጋሉ!አይለፈን ይሄ ድንቅ አባት!!🙌🏻 #christiantiktok #protestantmezmur

Selamawit_🫧
Selamawit_🫧
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 03:56:28 GMT
9277
1065
6
36

Music

Download

Comments

m_a_r_k_55
MARK :
Begeta sim "caption" getan tefewosku🥺🥺🥺🙌
2026-10-23 21:39:08
0
kale02866
kale@ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-23 18:08:10
0
abeni0916
አቤኔዘር የእናቱ :
🥰🥰
2026-10-23 12:39:27
0
rahelsori
Maya :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-23 11:36:28
0
sisaye0809
Sisay,,,21 + :
🥰🥰🥰
2026-10-23 07:51:34
0
tariku.legse
Tariku Legse :
[Pray][Pray]
2026-10-23 18:48:24
0
To see more videos from user @selamawitwaishun, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About