@melaku_alemayehu: 🏙️ በካዛንቺስ አፓርታማ ለሽያጭ! 🏡 በአዲስ አበባ በጣም ተፈላጊ በሆነችው እና በተዋበችዉ ካሳንቺስ ሳይት ላይ ዘመናዊ አፓርታማ ይፈልጋሉ? 👉እስከ 20% የበዓል ቅናሽ ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነዉ! በ15% ቅድመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ! 👉 አሁን ባወጣነው በማስታወቂያ ዋጋ ገዝተዉ ቢያሻዎት ተረክበው ይኖሩበታል ፣ አከራይተው ዳጎስ ያለ ገቢ በየወሩ ያገኙበታል አልያም በብዙ እጥፍ አትርፈው ይሸጡታል፤ ከ55 ካሬ እስከ 160 ካሬ ያገኛሉ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ::ጠቀም አድርገውም ከከፈሉ ደግሞ ትልቅ የቅናሽ አማራጭም ያገኛሉ:: 100% ለሚከፍሉ .....20% ቅናሽ 85% ለሚከፍሉ ........17% ቅናሽ 70% ለሚከፍሉ ........14% ቅናሽ 55% ለሚከፍሉ.........11% ቅናሽ 40% ለሚከፍሉ..........8% ቅናሽ 35% ለሚከፋሉ ........7% ቅናሽ ያገኛሉ ፈጥነው ይደውሉ የበዓል ቅናሽ ላይ ነው ያለነው ። ✨ ከ1–4 መኝታ ቤት ያላቸው አፓርታማዎች 📍 በካዛንቺስ ዋና ቦታ 🏠 ዘመናዊና ምቹ የመኖሪያ ቤቶች 🔐 የተጠበቀና ምቹ አካባቢ 🚗 የመኪና ማቆሚያ 💼 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ 👉ከጎኑ ትልቅ የልጆች መጫዎቻም ያገኛሉ 🏡 1 መኝታ ለሚፈልጉ፣ 2 ወይም 3 መኝታ ለቤተሰብዎ፣ ወይም 4 መኝታ የሚፈልጉ ከሆነ—የሚስማማዎትን አማራጭ እናገኝልዎታለን። 💰 ምቹ የዋጋ አማራጮች 📞 ለዋጋ፣ ለዝርዝር መረጃ፣ ለፎቅ ፕላን እና ለጉብኝት ቀጠሮ ዛሬውኑ ያግኙን! 📩 በWhatsApp መልዕክት ይላኩልን 📞 ስልክ: 09-11-58-13-54 07-11-58-13-54 👉 በካዛንቺስ የራስዎን አፓርታማ ዛሬ ይምረጡ! #ካዛንቺስ #አዲስአበባ #አፓርታማሽያጭ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያሪልእስቴት

መላኩ Ayat Real Estate
መላኩ Ayat Real Estate
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 05:37:19 GMT
152
13
0
16

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @melaku_alemayehu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About