@cnada24: አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት❗️ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስም ከሚፈጸም ማጭበርበር ራስዎን ይጠብቁ! የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስም፣ አርማ፣ የከፍተኛ አመራሮችን ፎቶና ፊርማ በመጠቀም ሐሰተኛ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ማስታወቂያዎች በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች እየተሰራጩ ይገኛሉ። እነዚህ ማስታወቂያዎች በተለያዩ ሀገራት የሥራ ዕድል እንደሚያመቻቹ የሚገልፁ፣ ሂደቱን ለማስጨረስ ቀስ በቀስ ገንዘብ የሚጠይቁ እና ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ አድራሻቸውን የሚያጠፉ ናቸው፡፡ ስለሆነም ሚኒስቴሩ ሕብረተሰቡ በእነዚህ አሳሳች ማስታወቂያዎች ተታልሎ ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዳይዳረግ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ያሳስባል። ሕጋዊ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን ሲጠቀሙ፣ ከአጭበርባሪዎች ራስዎን ከመታደግዎ በላይ ደህንነትዎ እና ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትዎ የተረጋገጠ ይሆናል፡፡ ልብ ይበሉ❗️ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከዘረጋው ሕጋዊ ስርዓት ውጪ ለየትኛውም አካል የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን በተመለከተ ውክልና የሰጣቸው ተቋማትም ሆኑ ግለሰቦች የሉም፤ ✅ ለወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ ብሉ ባጅ ያላቸውን የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፆችን ብቻ ይጠቀሙ፤ ✅ መሰል አጠራጠሪ ጉዳዮች ሲያጋጥሙዎት በአቅራቢያው ለሚገኙ የሕግ አስከባሪ አካላት ወይም የሥራና ክህሎት መዋቅሮች ያሳውቁ፤ ✅ ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም @bequ_elmis ይጠቀሙ ሕጋዊና ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት፤ ለሁለንተናዊ ተጠቃሚነት❗️ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bequelmis #elmis #WorkInCanada
william travel1
Region: ET
Friday 23 October 2026 07:10:17 GMT
Music
Download
Comments
🇪🇹(Eyob) (እዮብ🇪🇹✝️❤️ :
ቀልዱብን እንጅ
2026-10-24 00:30:29
5
Ma2119@ :
ኧረ ሲስተም መች ነው የሚለቀቅ
2026-10-23 12:54:11
6
መድሐኒት :
enate lerasachu konjo sra fetrachuhal
gudi eko new
2026-10-24 19:30:22
2
abu imran :
መንግስት በጣም አሰቃየን ምናለበት ድሃውን ብትመለከቱት
2026-10-25 08:50:41
0
arsenal🇧🇷➏➺⚽️💪 :
ተጫወቱብን ለካሜራ ብቻ አዉርታቹህ አኛን ማናደድ😥😥😥
2026-10-24 21:36:30
0
alfualfu :
አራ ከሜንት ስር ሲስተም ይከፈት ቪዛችን ሊቀጠል ነው ብለን እንጩህ
2026-10-26 07:52:11
0
Rich :
ኧረ እባካች ይስተካከል 7ወር ሙሉ በተስፋ
2026-10-25 13:57:20
0
munte123455 :
war
2026-10-24 16:08:16
0
zed bint aysha :
sistemun lakakut atesekayun
2026-10-23 20:01:01
1
Daarimu💘 :
ሚነዲነዉ ቀነ በቀነ አዲሱ ሲሲሳተሚ ዪሚሉ
2026-10-25 16:13:56
0
marti 21 12☦️ :
በሰው ላይ ቀልዱ ምን አለባቸሁ😭😭😭
2026-10-26 04:59:30
0
hamza :
ok
2026-10-26 07:55:56
0
kemal :
ara carisulin
2026-10-23 12:31:25
0
3!!ክብሬ.ነው :
አረቢዛየወረደልንእሳ?
2026-10-24 14:05:03
0
Daarimu💘 :
ሲሰተሙ ዪትኛወነዉ ቢረ ነዉ
2026-10-25 16:20:03
0
maneye5 :
ok
2026-10-23 11:40:42
1
@AB Dreamer☝️ :
የስቃይ የመከራ የድሃ ልጅ ምን ያመጣል እያላቹ 9 ወር ሙሉ እስካሁን ሶስት ጊዜ ቪዛ ተቃጥሎብን ኮንትራቱን ለማፅደቅ ስንሄድ ኣሁንም ሲስተም ኣይሰራም እያላቹ የምዝበራ ማዕከል ኣደረጋችሁት 😭😭😭😭😭
2026-10-23 17:30:15
6
እኔ ግን ማነኝ ? :
እረ ሌባ በዛ ፖሊስ ክሪላንስ እራሱ 20000 እየተሸጠ አደለ እንዴ
2026-10-23 16:27:12
1
beware018 ተጠንቀቁ :
አየርመንገዶችም ተጠያቂ ይሁኑ ለምሳሌ ታርኮ ሚባል የሱዳን አየርመንገድ ለነዚህ ግለሰቦች በሚሊየን ጉቦ ከፍሏል ይጣራ በደንብ
2026-10-25 16:28:40
0
Daarimu💘 :
ሌበረ አይዲ ኤረሱ ዪሰጡ አይዴሌሚ መሸጥ ጀማሩ ለዘ ሚኪኒየት ሁሌት ሰሚነት ሙሉ አከረተቱነ
2026-10-25 16:20:03
0
🏹ያልተኖረ👑 ልጅነት✍️ :
@🏹ያልተኖረ👑 ልጅነት✍️:ኧረ እኛ ፍትህ ይሰጣን 7መቶሺ አፍሰን በነፍሳችን ተጫወታችሁብን ነው በባህር ሂደን የአዞና የአሳ እራትእንሁንላችሁ
2026-10-24 11:10:47
0
Mulugeta Andualem :
ስራና ክህሎት የሌቦች መነሀሪያ
2026-10-24 10:56:58
0
Yohans Esuendale የ.n.ሰ77021006 :
🥰🥰🥰
2026-10-23 07:32:18
1
mubarek f mar 09 :
🥰🥰🥰
2026-10-25 04:55:31
0
user81262020747 :
🥰🥰🥰
2026-10-23 09:05:13
0
To see more videos from user @cnada24, please go to the Tikwm
homepage.