@hubiii529: አቤት ድምፅ ማማር ❤❤❤

mamila321
mamila321
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 23 October 2026 07:13:47 GMT
521485
6853
662
12622

Music

Download

Comments

mule.mule439
Mule Mule :
ቆይ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንድነው የሚሻለን ?? ምን እንብላ ምን እንጠጣ ??
2026-10-24 00:45:27
859
shanbleyegeberiale
7 days. :
የመንግስት እጅ ባይኖርበት ለህግ ይቀርቡ ነበር
2026-10-24 02:50:04
621
tedybasha
teddy basha :
ሺር አርጉና ለህግ ይቅረብልን
2026-10-24 01:02:00
732
nan.kid
Thank God🙏 :
ብልጽግና ማለት እንዲ የወረደ ሕግ ነው ያለው
2026-10-24 04:07:11
135
..momi8
ሞሚ የሀሊድ ሸጋ እናት :
ሥከፍተው እያሥቸገረኚነው አታጥብቀው😳
2026-10-23 15:30:58
229
habtamudegefe
habta@ :
አይ ስልጤ 😜
2026-10-24 03:05:21
309
1love274
የ 90ዎቹ ናፋቂ :
ድሮም ባረጀ ISUZU መኪና ሲመጣ በጣም እጠርጥር ነበር
2026-10-24 05:38:38
41
abel_ka16
Abel Ka :
ውሃችንን ቅድት ውሃ አጋራችንን ከፋርማሲ ግዝት ጭምር የታከመ ውሃ
2026-10-24 04:02:50
156
azeb.brhane76
azebbrhane5 :
endezi. new. sew. emichersut
2026-10-24 09:38:11
0
yared.lemma14
Yared Lemma :
በህግ መቅረብ አለበት
2026-10-24 02:17:57
71
yab456345
meskelu :
ጎበዝ የታሸገ ሚባል ነገር የለም በሀይላድ ቀድቶ ከማሸግ በስተቀር ቧንቧ እና ቧንቧ ነው ስለዚህ የቧንቧ ውሀችን ሳይበረዝ ብንጠጣስ
2026-10-24 06:11:35
17
rahelagh22
rahelagh :
So we are having expensive tap water, great
2026-10-24 10:34:03
0
user2300818569636
user2300818569636 sabi :
huletgna weha
2026-10-24 10:11:08
0
babey80
Mr x :
yehan nw meteteute endateleg 😎😎😎😎😎😎😎
2026-10-24 09:41:43
0
mercyless159
Mercyless :
ለህግ ይቅረብልን 👏
2026-10-24 08:13:41
6
tarike8684
@Kenu :
ሁሉም ሰው ለጤናው ጥንቃቄ ማድረግ አለበት፡፡ህግ እንደሆን የለ
2026-10-24 02:22:31
23
pinkalive2
pink01 :
weyine
2026-10-24 08:31:27
0
omer97124
omer one :
ethiopia wst adelem
2026-10-24 07:22:25
0
amann8885
@Aman :
አይ ስልጤ
2026-10-23 23:28:39
50
user1051619407300
ቶፊቅ :
እኛ እውነት ከውሃ አምራቾች የሚመጣ እየመሰለኝ ነበረ እምጠጣ እንጂ ከጎጆ እንዱስትሪ ነው ብዬ ብጠረጥር መች እነካው ነበር
2026-10-23 20:45:34
109
user3530468071374
user3530468071374 :
እንደው ውሀው ንፁህ ነው ግን
2026-10-23 17:32:41
21
herneils
Her Neils💅 :
የጃር ውሀ ጠጥቸ ሁሌ ሲያመኝ ግራ ይገባኝ ነበር ዛሬ የአመታት ጥያቄየ በአንድ ቪዲዮ ተመለሰልኝ😌
2026-10-24 06:52:02
12
greatyohannes
The Great Yohannes :
ምን ብራንድ ነው? ሁሌ እሱን ለመጠጣት ፈልጌ ነው።
2026-10-24 06:23:12
9
genetgebru23
𝐆𝐞𝐧𝐢 𝐆{ጂጂ}🎼🕊️🕊️🤍 :
ወይኔ ጉዴ ዉሃዉ ግን ንፁ ነዉ የቧንቧዉ ኣልጠጣም ብየ የባሰ ነዉ😳
2026-10-24 04:48:13
5
yetay.ethiopia.lov
Yetay Ethiopia Love :
የጃሩዉ ዉሀ ቆየ ከተበላሸ በእዉነት ያሳአዝናል አይ ሀገሬ ጭራሽ እዲት እደምታሽገዉ እያሳየህን 😳😳
2026-10-24 04:28:51
5
To see more videos from user @hubiii529, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About