@ssserpent888:

Sserpent888
Sserpent888
Open In TikTok:
Region: UA
Friday 23 October 2026 07:48:35 GMT
667
80
4
8

Music

Download

Comments

sserpent88
sserpent88 :
2026-10-23 07:50:31
1
ddxx36b
🪽 :
У тебя выпало
2026-10-23 08:01:00
1
moggedovamama
Ілюха :
беленькие
2026-10-23 08:00:05
1
To see more videos from user @ssserpent888, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ያ ልጅ ይናፍቀኛል....የማልወደውን ፀጉሬን የሚወድልኝን፣መውደዱን እኔን በማበሳጨት የሚገልፀውን፣ከቤት ቁርስ ሳይበላ መጥቶ ሲተክዝ በፀጉሬ የሚጫወተው ልጅ ይናፍቀኛል  ክፍል ውስጥ ስሜ ሲጠራ አቤት የሚለው ልጅ፣ጓደኞቹ በኔ ሲያበሽቁት የሚያፍረው ልጅ፣ሁሌ ደብተሬ መሃል ላይ
ያ ልጅ ይናፍቀኛል....የማልወደውን ፀጉሬን የሚወድልኝን፣መውደዱን እኔን በማበሳጨት የሚገልፀውን፣ከቤት ቁርስ ሳይበላ መጥቶ ሲተክዝ በፀጉሬ የሚጫወተው ልጅ ይናፍቀኛል ክፍል ውስጥ ስሜ ሲጠራ አቤት የሚለው ልጅ፣ጓደኞቹ በኔ ሲያበሽቁት የሚያፍረው ልጅ፣ሁሌ ደብተሬ መሃል ላይ "ሚስቴ ሚስቴ" ትሆኛለሽ የሚለኝ ልጅ፣እኔ ረሱል አንቺ ዓኢሻ ነሽ ብሎ የሚፅፍልኝ ልጅ ይናፍቀኛል..... ከሁሉም ከሁሉም ጅምዐ ቀን የምለብስውን ሂጃብ ታኮ አንገቴ ጋር የተጎነጎነውን ፀጉሬን እየፈታ ከሚጫወተው እና ተው እረፍ የማልልለው ልጅ ይናፍቀኛል።ከተሰደረ እና በመስመር ያለመዛነፍ ምንም ካልጎደለበት አሁኔ ተነስቶ እዛ ልጅነት ጋር እየወሰደ የሚያሰናፍቀኝን ልጅ እናፍቀዋለሁ። የማልወዳታን እኔን የሚወድልኝን ልጅ እናፍቀዋለሁ። ከዛም በላይ የምወደውን ልጅነቴን እየመራ የሚያሳየኝን ልጅ እናፍቀዋለሁ። ላገባ ሳምንት ነው የቀረኝ።ሚስቴ ሚስቴ የምትሆኝ ይመስለኛል የሚለኝን አይነት ሰው አይደለም ማገባው። ምንም ምንም ብሆን ምንም ከማይመስለው ሰው ጋር ነው ምጣመረው። ድሮ ድሮ እኔም ባሌ ባሌ ትመስለኝ ነበር ባልኩት። ባላኮረፍኩት። ባለጌ ባላልኩት። ደሞ ደሞ አሁን ከሚናፍቀኝ ድሮ ድሮ ባገባሁት። በልቤ አግብቼው በቀለበት ሌላ ባላሰመርኩ። ያ ምስኪን ሲያዝን ሳይ ዞማዬን የምልክለት ልጅ የት ይሆን ያለው? እንደማገባ አውቆ አዝኖ ይሆን? ወይስ እሱም በልቡ እኔን ይዞ በቀለበት ሌላ ሊያስር አሸሼ ገዳሜ ላይ ይሆን? ብቻ ያ የኔ ይናፍቀኛል::azi🖤. #ethiopantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዬጲያ #lovestory #viraltiktok

About