Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kolfe.kale.heywet: ሙሉ ፕሮግራሙን በ'ኮልፌ ቃለ ህይወት' የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል። ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ የእግዚአብሔርን ቃል አብረውን ይማሩ!
kolfe kale heywet media
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 09:13:28 GMT
34216
6335
203
1082
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.21MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.21MB
)
Watermark .mp4 (
1.21MB
)
Music .mp3
Comments
tsedi with eldana :
ፓስተር መስፍን ከአስር አመት በፊት ልጅ መዉለድ ፈልጌ እንቢ ብሎኝ ነበር አንተ ፀልየክልኝ ነበር ስንት ልጅ ትፈልጊያለሽ ብለክ 3 ልጅ ብዬ ነበረ አሁን 3ተኛ ልጅ እርጉዝ ነኝ ዘመን ይባረክ
2026-10-23 17:08:57
28
NETSANET2024 :
ፓስተርዬ አባቴ ለኔ ትከከለኛ የእምነት አባት አንተ ብቻ ነህ እኔ አካል ጉዳተኛ ነኝ ቸርች ሁል ጊዜ እመጣ ነበር አሁን ግን አልመጣም ምክንያቱም መንገዱ እራቀኝ አልቻልኩም ወደበፊቱ ቸርች እንመለሳለን ስትሉ ደስ ብሎኝ ነበር ግን እምትመለሱ አይነት አይደላችሁም ግን ችግር የለም ለእናንተ ይመቻችሁ አመሠግናለሁ?
2026-10-24 16:23:40
2
mama :
ፓስተርዬ ዉዱ እየሱስ አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ
2026-10-26 18:17:10
3
Endo love :
ተባረክ አባታችን🥰🥰🥰🥰እንወዳለን
2026-10-23 16:47:45
5
Dav :
ምህረት ያርግልን ይቅር ብያለሁ
2026-10-23 18:21:22
4
Aster fikre :
ፓስተር መስፍን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ♥️♥️♥️♥️
2026-10-26 07:32:56
2
servant Tamirat Abayneh :
የምገርም ሰው ነው እግዚአብሔር ከእሱ ጋር የምሰራ እኔ ምስክር ነኝ ድንቅ ሰው ፓስተር መስፍን
2026-10-24 07:39:16
2
sara yegita :
@sara yegita:ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስላንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው ከዛሬ 16 አመት በፊት ፓስተርዬ ጌታ በአንተ ተጠቅሞ ልጅ ያልወለዳችሁ በቤታችሁ ይሳቅ ይወለዳል አልክ ለጉባኤው አሜን ብላችሁ ውሰዱ አልክ አሜን ሆነልኝ ቤቴ በሳቅ ተሞላ ጸልየህልኝ ተባረኩ ልጆች ወለድኩ ለምስክርነት ጌታ ሲፈቅድ መጥቸ እመሰክራለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-23 21:38:02
3
my lord is Jesus :
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተርዬ የሁሉ አባት እንወድሀለን
2026-10-24 06:00:04
2
zinashashebir :
yikir biyalew
2026-10-23 16:39:26
2
Abate Abebe :
ፍቅር እረሱ እሱ እግዚአብሔር ነው
2026-10-24 09:25:16
1
ደስታ yohannes :
ፓስተር ተባረክ
2026-10-26 05:53:02
1
senedu :
amne🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 19:24:10
1
weyne :
አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 12:24:16
1
W/w Miratu Desala 0954744653 :
yes
2026-10-26 07:30:48
1
peter0904134904 :
🔥🔥🔥
2026-10-25 04:35:00
1
dani fano :
amen
2026-10-26 09:41:23
1
NETSANET2024 :
ኑርልን ተባረክ ፓስተር
2026-10-24 16:24:51
1
ኤልሮሂ :
ምህረት አድርጋለሁ
2026-10-23 13:27:55
3
user6161510633941 :
2026-10-24 05:25:05
1
🎸🎤𝐆𝐨𝐬𝐩𝐥𝐞𝐓𝐚𝐫𝐞🎤 :
ተባረክ ፓስተር 😘😘😘😘😘
2026-10-24 03:20:18
1
Abreshi ~{habesha} :
እውነት ነው 🙏😍
2026-10-23 15:56:02
1
Tigist Alenko Da :
ameeeeen dadya yn. astwa
2026-10-24 06:41:40
1
Haile Haile :
አንጋፋ ቸርች
2026-10-24 09:53:48
1
@Firaol :
Dad
2026-10-23 19:01:52
1
To see more videos from user @kolfe.kale.heywet, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
All I need is a simple "hi so I can afford Lucy's treatment #fyp #viraltiktok #fypage
The football goat Lego wallpapers #lego #wallpaper #football #wallipics #goat
#تحشيش_للضحك😂 #تحشيش_عراقي_للضحك #تحشيش #اني😂😂
this is the perfect gift for all the dashie lovers 🥹🐕 #dashie #dachshund #ringholder #jewelry
#الحمدالله_علی_کل_حال❤
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy