@iigenstationery: Don’t wait until Black Friday #rubicerasablepen #erasablepen #iiGEN #rubic

iiGEN stationery
iiGEN stationery
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 24 October 2026 15:00:00 GMT
325
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @iigenstationery, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

​በምስራቅ አርሲ የተፈጸመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ እና የሰማዕታት ደም ወደ ፈጣሪ ይጮኻል! ከ 37 በላይ ንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በማንነታቸውና በእምነታቸው ብቻ ተለይተው በግፍ ተጨፍጭፈዋል። ለዘመናት የቆዩ፣ የታሪክና የባህል መገለጫ የሆኑ ቅዱሳት አብያተ ክርስቲያናት በእሳት ነድደው ወድመዋል። ​እኛ ሰላም ፍለጋ፣ ዋስትና ፍለጋ መንግሥት ስንመርጥ... በአርሲ ያሉ ምስኪን ንጹሐን ግን በታጣቂዎች ጥይት ተመረጡ! ​መች ይሆን ለአርሲ የሚበቃት?! ​መች ይሆን አርሲ
​በምስራቅ አርሲ የተፈጸመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ እና የሰማዕታት ደም ወደ ፈጣሪ ይጮኻል! ከ 37 በላይ ንጹሐን ኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን በማንነታቸውና በእምነታቸው ብቻ ተለይተው በግፍ ተጨፍጭፈዋል። ለዘመናት የቆዩ፣ የታሪክና የባህል መገለጫ የሆኑ ቅዱሳት አብያተ ክርስቲያናት በእሳት ነድደው ወድመዋል። ​እኛ ሰላም ፍለጋ፣ ዋስትና ፍለጋ መንግሥት ስንመርጥ... በአርሲ ያሉ ምስኪን ንጹሐን ግን በታጣቂዎች ጥይት ተመረጡ! ​መች ይሆን ለአርሲ የሚበቃት?! ​መች ይሆን አርሲ "አትግደሉኝ!" ስትል ሰሚ የምታገኘው?! ​መች ይሆን በአርሲ ምድር ላይ እውነተኛ ነፃነት እና ሰላም የሚሰፍነው?! ​ይህ ግፍ የሁሉም ኦርቶዶክሳዊ፣ የሁሉም ሰብአዊ ፍጡር ሕመም ነው። ዛሬ ድምፅ ለሌላቸው ወገኖቻችን ድምፅ የምንሆንበት ሰዓት ነው። ​የሞቱትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር አምላክ የሰማዕትነት ደም አድርጎ ይቁጠርላቸው፤ ነፍሳቸውን በአብርሃም በይስሐቅና በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን። ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው የቤተክርስቲያን ልጆች መጽናናትን ይስጥ። ​#Arsi #OrthodoxOmdurman #JusticeForArsi #የሰማዕታትደም #አርሲ

About