@gacoanlev1:

gacoanlev1
gacoanlev1
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 23 October 2026 12:31:14 GMT
3777
270
0
25

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @gacoanlev1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Ekta chele buje bike nh thakar kosto ❤️‍🩹 .. .. .. What do you mean oversized expensive shirt 2. * Dark & neutral color *: Black, navy, ash, olive = auto firm 3. * Neat from the ends of the hair *: Hair, nails, clean shoes. Messy = authority drop 4. * Not most accessories *: 1 watch is enough # # * Hashtag #BadDay Edition * If you want to post OOTD on a bad day but still authoritative: '#BerwibawaDuluBadDayKemudian #OutfitTegas #CleanLook #MenInBlack ' Want to be a version of hanging out, invitation, or campus? Just tell me the show," width="135" height="240">
Ekta chele buje bike nh thakar kosto ❤️‍🩹 .. .. .. What do you mean "authoritative guy outfit" for ngatasin _ bad day _ yes? 😎 Let me still look firm + confident even though again _ bad mood _, the key: simple, neat, and neutral color. Authoritative outfit = makes people auto reluctant. # # # * 3 Formula Outfit Guys Authoritative Anti Bad Day * * 1. Smart Casual CEO Mode * Create college, work, or hang out but still respected - * Tops *: Plain oxford shirt navy, black, or white. Roll up the sleeves a little. - * Bottom *: Chino pants / ankle pants in khaki color, charcoal, or black. No torn. - * Shoes *: Loafers, chelsea boots, or pure white sneakers. - * Extra *: Leather / steel watch + sunglasses. * Vibes *: Calm but dominant. Bad day immediately step aside. * 2. Minimalist monochrome * The easiest but the effect is strong - * Tops *: Black crew neck / henley shirt fit on the body, do not oversize - * Bottom *: Black pants or black wash slim fit jeans - * Outer *: Overshirt or chore jacket matching color - * Shoes *: Boots or sneakers full black * Vibes *: Mysterious, focus, not much drama. * 3. Old Money Clean Look * Expensive look without big logo - * Top *: Polo shirt neat or linen shirt earth tone color: olive, cream, mocca - * Bottom *: Straight cut pants beige / off-white color - * Shoes *: White premium sneakers or penny loafers - * Extra *: Leather belt, smooth hair neat * Vibes *: Adult, classy, bad day so dare not disturb. # # # * Authoritative Key Let Bad Day Lose: * 1. * Fit is king *: Body fitting shirt > oversized expensive shirt 2. * Dark & neutral color *: Black, navy, ash, olive = auto firm 3. * Neat from the ends of the hair *: Hair, nails, clean shoes. Messy = authority drop 4. * Not most accessories *: 1 watch is enough # # * Hashtag #BadDay Edition * If you want to post OOTD on a bad day but still authoritative: '#BerwibawaDuluBadDayKemudian #OutfitTegas #CleanLook #MenInBlack ' Want to be a version of hanging out, invitation, or campus? Just tell me the show,
ህፃኑ ልጃችን ....አምላክህ ቀን ቆጥሮ ይበቀልልህ *** አጥፊያችን ብረት ተሸክሞ ቢገድለንም ሞታችን ያልጎረበጣቸው እልፍ የቅርብ ርቁ ስብስብ ግን በዙርያችን አሉ። ስናለቅስ የሚስቁ፣ስንሰደድ የሚጸኑ ፣መጠጊያ ስናጣ የሚምነሸነሹ በስያሜ ከእኛ በህልውና ግን ከምቾታቸው ጋር የሆኑ የቅርብ ሩቅ እልፍ አሉ። ይህ ህፃን እንኳን ለሞት ሊታጭ ይቅርና ዓለም ስለእርሱ ምን እንደምታስብ የሚያውቅበት ተፈጥሯዊ የሐሳብ ብቃት ያልተቻረው ጨቅላ ነው። 'አምላክህ ጠላታችን እምነትህም ባዳችን ነው' ብለው ነፍሱን በጥይት በእጃቸው ነጠቁ። እንኳን ቀለሃ ይቅርና አርጩሜ የሚያስነባው ህፃን ዓለምን ሳይበድል በአለማውያን ተፈረደበት ።   ኦርቶዶክሳውያን በምድራችን ተቅበዝባዢ እና ማንም ቀስቱን የሚሰካብን ፍትህ የራቀን የግድያ መለማመጃ ገላ የያዝን ምስኪኖች ሆነናል። የሞትንላት ሀገር ላይ ገዳያችን ሰለጠነብን። ስለልጅነታችን እንባ በምንስፍርላት ኢትዮጵያችን ግፍ ቀለባችን ሆነ። መስቀል ያጠለቁ ህፃናት ፣ጉልበት የራቃቸውን ባለማኅተቦችን፣በሴትነት የተያዙ ክርስቲያኖችን  መግደል እንደ ትልቅ የፓለቲካ እና የሃይማኖት ድል የሚቆጥሩ ጋኔኖችን ጋር እንዴት አብሮ መኖር ይቻላል? ህፃናት መስቀል ስላደረጉ ብቻ ቃታ ስቦ መረሸን የሚያስገኝህ ዙፋን የሚያስገባህ ገነት ካለ መልካምነት ኃጢያት ሆኖ ግፍ እንደ ጽድቅ መመዝገብ ጀምሯል ማለት ነው። ህፃኑ ልጃችን ሆይ ....አንተስ በአምላክህ እቅፍ ከሠላምህ ጋር ነህ። ይብላን ለእኛ። ይብላኝ ለወገኖችህ።  ዛሬ ለእይታ ቀላል ለመታዘብም ተራ የሆነ በደልን ቆጥሮ የሚበቀል የአቤል እና ዘካርያስ አምላክ ግን በዙፋኑ እንዳለ በህመም ዘመናችንም ቢሆን አንዘነጋም።  እግዚአብሔር የሚባል አምላክ አለ!!! Kune Demelash kassaye -Arba Minch

About