@ethiotebibhospital: የጉሮሮ መለጠፍ እንዲሁም መታነቅ ስሜትን ለመቀነስ ቤት ውስጥ ማድረግ ምንችላቸው መፍትሄዎች #ethiotebibhospital #ኢትዮጠቢብሆስፒታል #besthospital #acidreflux #throatpain #ent #pharangitis #gastricacid #medicaltiktok #healthtips #fyp

Ethio Tebib Hospital / ኢትዮ ጠቢብ
Ethio Tebib Hospital / ኢትዮ ጠቢብ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 16:00:00 GMT
59963
1845
44
367

Music

Download

Comments

aishtu3
👸 Queen👸 :
buna ba watat maxaqam yichalal
2026-10-24 08:53:27
0
user48355302514280
user48355302514280 :
thank you
2026-10-24 03:16:57
0
eyasu781
eyasu :
አድራሻችሁ የት ነው
2026-10-24 08:00:18
0
befikadukassa
befikadukassa🕊 :
መድኋኒቱስ ዶክተር
2026-10-23 16:26:02
0
dani06571
Dani :
በጣም አክታ ይበዛብኛል ጥርሴን መቦረሽ አልቻልኩም
2026-10-24 13:18:11
0
user5182293569214
Tg :
ከጉሮሮ ለሚወጣ መጥፍ ጠረን መድአኒት ምንድነው እባክሽ
2026-10-23 16:08:32
3
tsediabate2
tsediabate2 :
ዶክተር እኔ ጉሮሮዬ በጣም የመድረቅ ስሜት ይሰማኛል ይህ ምልክት ከምን የመነጨነው
2026-10-24 03:46:24
1
eyob4209
Eyob :
መመገብ ያለበት ምግብ ምንድነው
2026-10-23 22:09:35
1
user6611554820533
Fatuam said :
እረበጣም ተሰቃየሁ😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 04:25:54
1
2121addis
addis :
ሊገለኝ ነው እኔ አክታ አለኝ በጣም ትንሽ ትንሽ ሰሞኑን ታይቸው ነበር እና ሳይነስ ነው አፍንጫህ ስለተዘጋ ወደ ጉሮሮህ እየሄደ ነው ተባልኩኝ 🤔🤔
2026-10-24 06:18:52
0
tigistbekele6
tigist bekele :
መዳኒት የለዉም ላሲዱ
2026-10-23 16:31:59
1
user4127740845477
hana :
የቶንሲል ሰርጀሪ ከተሰራልኝ ሁለት ወር አልፎኛል ግን ደ/ር ውስጡ ቁስል ይሰማኛል ይከርከርኛል ምግብ ስውጥ ያቃጥለኛል ጅርየን ሁሉ ነው የሚሰማኝ ቶንሲል ከተሰራ በኃላ ተሎ አይድንም ወይ ምን ላድርግ ደ/ር
2026-10-23 16:14:22
0
black.life1423
Black Life :
ዶ/ክ አመሰግናለሁ ብና1ወዬም2ሲኒብቻ በቀን ብንጠጣስ
2026-10-24 06:46:11
0
bese8677
እኔ እና ነጋ :
እጥሌ ረዘሟ ምን ላርግ
2026-10-24 07:10:02
0
meronambaye
Meron ambaye :
እረረረረረረ
2026-10-24 06:34:22
0
fueman45
Fuad Awal 💞💞💞 :
hi
2026-10-24 03:57:56
0
dani06571
Dani :
መዳኒቱን ንገሪኝ
2026-10-24 13:17:12
0
eyasu781
eyasu :
የኔ እናት እኔ በጣም ይለጠፍብኛል
2026-10-24 07:59:40
0
user5211926390267
hiwot💔 :
bawinat ባትክክል ናው yemisamagn
2026-10-23 20:02:01
0
subehanarabik
umu reyan jilbab collection :
mekerker esa
2026-10-23 19:05:16
0
dani06571
Dani :
መነሻዉን ንገሪኝ
2026-10-24 13:19:34
0
maykobuna
maykobuna :
ዶርዬ ማንኮራፋት ያመጣል
2026-10-23 20:03:30
0
user38717200522591
@Marti :
Amesegnalehu
2026-10-23 19:48:09
0
user3193042931305
Tg Ad :
እረ ዶክተር መዳኔትመም እና ምግብ ባሰተካክል ምንም ለውጥ የለውም አቃተኝ
2026-10-23 19:39:51
0
maheletmengesstu0
maheletmengesstu :
እናመሰግናለን
2026-10-23 16:36:59
0
To see more videos from user @ethiotebibhospital, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About