@1262771921e: #foryoupage

B love👩‍❤️‍💋‍👨
B love👩‍❤️‍💋‍👨
Open In TikTok:
Region: LB
Friday 23 October 2026 15:22:44 GMT
127438
9071
429
1268

Music

Download

Comments

lifeadb
ሁሁይ ኧረ ጭዌ🐒🐵😎 :
የኔ ባልም እንደዚህ ነው በህልሜ ማለቴ ነው😭😂
2026-10-23 18:32:26
181
destangegrye5
አባቴ ናፈከኝ የት ላግኝህ :
ደስ ሲል[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-23 20:43:36
0
user6704273256752
🥺😢? :
አማረኛ ያወራ ሁሉ ሀበሻ አደለም🤭😂😂
2026-10-23 21:48:22
20
feleku.ayele
የክርስቶስ ተከታይ ነኝ የእፎይ ተማሪ :
አማረኛ አስለምደሽው ነው ደስ ሲል🥰🥰
2026-10-23 19:23:36
56
ameinat
? :
ሀበሻ ነወይ ነው ጥያቄው??? 🤭
2026-10-23 17:54:26
376
user584353227720
user584353227720 :
ከደዚህ አይነት አባት የተወለደ ልጅ የታደለ ነው🥰
2026-10-23 18:35:49
115
mariamenate93
ማርያም እናቴ ☦️Orthodoxy🇪🇹➡️🇰🇼 :
የኔውም ባል የመጀመሪያ ልጄንም ሁለተኛ ልጄንም ነፍሰ ጡር መሆኔን ስነግረ በደስታ ብዛት እየዘለለ ከቤት ወጥቶ ለሰፈሩ ሰዎች እየተናገረ እየጮኸ ለጓደኞቹ ለቤተሰቦቹ እየደወለ እኔ ደግሞ በደስታ ብዛት እንዴት እንዳለቀስኩ ግን ባልም ፍቅረኛም ልጅም የለኝም😥😥
2026-10-23 21:53:26
6
zekiya.nasir8
𝐙𝐄𝐊𝐔🇹🇷💕 :
ለእናንተ እኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ☺️
2026-10-23 20:08:08
56
netsanet098
Netsanet :
ለመጀመሪያ ጊዜ አስረግዞ በደስታ የፈነጠዘ የሀበሻ ወንድ🤙
2026-10-23 18:48:44
245
1656348349705nahusenay
Helen tadese 💞🇧🇭🇧🇭🇪🇹 :
እደዚህ ያለ ባል ስጠኝ መዳህኒያለም አባቴ 🥰🥰🥰🥰
2026-10-23 17:36:17
85
eku.smart00
𝕖𝕜𝕦 𝕤𝕞𝕒𝕣𝕥🤑🤑 :
እኔም እንዳረገዝኩ የነገርኩት ቀን ባሌ እንዴት በደስታ ቤቱን በአንድ እግሩ እንዳቆመው የኔ ሚስኪን ባል🥰🥰🥰🥰🥰ንጉሴ ግን አላገባሁም😫😫😫🤭🤭🤭
2026-10-23 19:56:52
25
helsabate2
Helu 💃🍷🇪🇹 :
ለመጀመሪያ ጊዜ ወንድ ልጅ አረገስኩ ሲባል ሲደሰት ያየውት ወንድ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
2026-10-23 18:24:14
127
abeba789
Abeba 🌸 👸 :
wendim yinorewu yihon
2026-10-23 18:19:11
36
sartju
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ✝️🛐⛪️🛐🇨🇬🇮🇱 :
ወንድም ይኖርዉ ይሆን 🥺🥺💓💓💓💓
2026-10-23 19:18:06
11
hayatii2980
hayatii🍫Mame❤ :
ወንድም ካለው ወየ በይኝ
2026-10-23 17:30:44
88
user8107181829883fkirte
Fkirte Molla (fikr) :
ውይ መታደልሽ
2026-10-23 17:12:13
63
fufu49266
Fufu فوفو :
እደዚህ ደስ የሚለው ሀበሻ አለ
2026-10-23 16:33:12
136
ekramd007
ኢክራም♾ :
🥰አስበው በዚህ ምድር ላይ እንዲህ ጉጉት ከሚል አባት መወለድንና ማደግን 💙💙💙
2026-10-23 21:02:12
5
sofyaali197
susu 𝑠𝑜𝑓𝑖🦋💋👸 :
አረገዝኩ ሲባል የተደሠተ ብቸኛ ሀበሻ ለታሪክ ይቀመጥ 🤗
2026-10-23 20:35:57
5
susu05590
//S //እርግቧ የቦረናዋ🕋🕌🇦🇪💚💛❤ :
ሀበሻ ነው ???
2026-10-23 18:12:49
39
baza.sweettt
Burita🌸🌸🍬 :
የኔ መደሰት ምን ይሉታል[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-23 17:40:59
18
user7088022058831
Haቬn ha Ale 👸 :
እውይ ታድለሽ አደዝይ ያለ ባል ለሁላችን ይስጠን 🙏🙏
2026-10-23 17:30:53
13
my41437
my :
ምስኪን
2026-10-23 16:35:06
9
birukiyegetaliji
yene🦋 :
geta hoyi indezichi ayinati bali sitagni🙏😁
2026-10-23 17:11:25
6
b.tiktok864
ስለሁ ሉምነገር እግዜ ቤሄር ይመስገን🙏💕🌸 :
የኔባል ቤሁን🤣🤣🤣
2026-10-23 22:27:05
0
To see more videos from user @1262771921e, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About