Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@1212nigat:
የአፄ ምድሩ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 16:05:51 GMT
52653
2623
317
765
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
user35038270794704 :
.its. true.,
2026-10-28 19:18:08
0
john love :
ewnt new bro
2026-10-27 11:47:38
0
Emuna :
እንደመፍረድ ቀላል ነገር የለም በነሱ ቦታ ሁናችሁ እዩት ምስጋናቢስ ባትሆኑ ደስ ይላል....
2026-10-23 19:17:08
14
Alex :
እዉነት ነዉ! ነፍሰጡር እናት እየተንቆራጠጠች ከተለያየ ክፍል እየመጡ ...social ነዉ እያሉ ቅድሚያ መስጠት እንኳን ቢቀር ተራዋን እያሳለፉ ያስለቀሷትን እናት መቼም አልረሳዉም::
2026-10-23 19:29:40
33
Dr.Sefiw Amare :
ጎንደር ከተማ ካሉት ተቋማት ለህዝቡ እንደ ሆስፒታሉ የሚያገለግል ሌላ አንድ የመንግስት ተቋም የለም ..በተለይ ደግም የወላድ አገልግሎት በጣም ብዙ ከፈተኛ ችግር ያላቸው ድሀ እናቶች የሚታከሙበት ቦታ ነው እና ዝም ብለህ ስም አታጥፋ ።
2026-10-24 07:15:06
10
🎀Messi✥🍫 :
ምን ይደረግ ልምድ እና እውቀት ያላቸው ተባረሩ
2026-10-23 19:06:16
11
@BeyeneHaile5757BH :
እዉነት ነዉ! ሁሉም ባለሙያ ባይሆንም አንዳንድ ግን ስነ-ምግባር የጎደላቸዉ ባለሙያዎች አሉ! ለዚህ ማሳያ የሚሆነዉ አንዲት የቤተሰቤ ሚስት በኦፕሬሽን ወልዳ ከ13 ቀን በሗላ ግን ህመም እና ስቃይ ሲበዛባት ተመልሳ ሆስፒታል ስትሄድ የተሰራችበት ጎዝ እና ሚላጭ ሆድዋ ዉስጥ እንደሆነ ተሰርቶ ተገኘ እንደገና ስንት እና ስንት ተሰቃይታ ድጋሜ ተሰራላት! ይህ አልበቃ ብሎ እሷን ልጠይቅ ስሄድ ሌላም ወላድ እናት እንደዚህዉ ያችን የቤተሰቤን ሚስት የሰራላት ባለሙያ እሷ ሆድ ዉስጥም የተሰራችበት ምላጭ ወደ ሽንጧ ድረስ ሄዶ ተገምቶ ተሰርቶላት አየሁ! ታዲያ ከዚህ በላይ መጥፎ እና ስነ-ምግባር ብቻ ሳይሆን ሰዉነት የጎደለዉ ባለሙያ አለ??? ይህ ማለት ግን ሁሉም ባለሙያ ነዉ ማለት አይደለም! እጅግ ትሁት እና መልካም ባለሙያዎችም የሉም ማለት ግን አይደለም!!!
2026-10-24 11:31:08
6
ጌታ ሆይ ና🙏(LORD Come Back 🙏) :
ዶ/ ር ኤልፋሌትና ዶ/ር ትንሳኤ ውለታችሁ አለብኝ🙏
2026-10-24 06:04:56
5
Zufan Birara :
በጣም ያሣዝናል ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሆስፒታል ለእናቶች ትልቅ ስራ እየተሠራ ያለበት ተቋም መሆኑን እዛ የወለዱ እናቶች የህሊና ምስክሮች ናቸዉ ታድያ ይኸ ሁሉ ሪፈርና በቀን ዉስጥስንት እናቶች ሳይንሳዊ በሆኑ ችግሮች ምክንያት በ ሲዜሬያል ሴፕሽን እየወለዱ እና ሒወታቸዉን የታደጉላቸዉ እናቶች ከቁጥር በላይ ናቸዉ ሰለዚህ እንደ ጓንደር ዩንቨርሲቲ በወሊድ በኩል የሚሠራ ተቋም የለም ባለሞያዋች የማሀፀን ሀኪሞች ስፔሻሊስቶች ክፍያቸዉ ከፈጣሪ እነዚህ ጅ ከሠዉ አይደለም
2026-10-27 13:28:01
0
solomon fisseha :
መንግስትማ እንዳይገባ ያልከፈለው እዳ ስላለበት አይገባም በነፃ ነው የምንሰራው አጎቴ ሲመቸን እንሰራለን ሳይመቸን እንገላመጣለን
2026-10-24 12:14:15
0
የማርያም🐦😍27 :
ሆስፒታሉ ባጠቃላይ ያለበት ሁኔታ ያስጠላላ
2026-10-24 07:51:23
10
king :
እውነት ነው እኔም ባለቤቴ ልትወልድ ገብታ የገጠመኝ ጉዳይ ነው በተለይ በማዋለጃ ክፍል ውስጥ ያሉ እኔ በዛን ጊዜ የገጠሙኝ ሐኪሞች ከሴት የተወለዱ ፣ሴት እህት ያላቸው ሴት የማይወልዱ ሁሉ ነው የሚመስሉት ከ አንድ ዶክተር ወይም ነርስ ከነሱ የማይጠበቅ የስድብ ቃል ነው ከአፍቸው የሚወጣው ይገባኝል ስራው አድካሚ ልሆን ይችላል ግን ደግሞ መርጣችው የገባችውበት ስራ ስለሆነ ለህሊናችው ስሩ ባጠቃላይ ሆስፒታሉ በደንብ ሊፈተሽ ይገባዋል!
2026-10-24 19:03:14
2
mastewaltsehay :
እውነት ነው ሁሉም ባይሆኑም ብዙሀኑ ግን በጣም ያሳዝናሉ እንዴት ጭንቅ ላይ ያለችን እናት ይሳደባሉ ያየሁትን ነው ጭራሽ ልክ አይደላችሁም ስትላቸውማ ጠበቃ ሁነው የሚቆሙት ብዛታቸው
2026-10-24 15:21:55
3
kal :
እውነተኛ መልእክት ነው።እኔም አይቸዋለሁ በጣም ነው ሚያሳዝን
2026-10-24 04:49:57
11
Solomon Tafere :
እኔ 3 ልጆች አሉኝ ሁሉም ጎንደር ሆስፒታል ነው የተወለዱት ያለምንም ክፋያ ከጥሩ ክትትል ጋር በጣም ነው የማመሰግናቸው ምን አልባት አሁን ያለውን አላውቅም
2026-10-24 08:47:07
8
yeshi806 :
ke tena balemuyaw gar yalebachuhe chigr mindin nw... 1dum harif service Agegnehu yemil yelm yasafiral🥺
2026-10-26 15:21:52
0
atsed ❤❤❤ :
ልጀ ታሞብኝ የደም ሰሩ አልገኝ ብሎ ማሞቂያ ዉሰጀዉ እና ከዛ ያሰገቡልሺ ብለዉኝ ሴት ሀላፈዋ በታሬክ እኛ እኮ ደሞዝ ከልተከፈለን 3ወር ሆኖናል አለችኝ ተመልሸ 4ኛ ፎቅ ሄድኩ ጥዋት ልጀን ቀበርኩ የ6ወር ልጂ የመጀመርያ ልጀ በሰረጀሪ ወልጀ ፈጣሪ የዘገያል እንጂ ሁሉም ወደዚያዉ ነዉ መቸመ ማዉራት ጥቅም የለዉም ፍርድ ከእግዛብሄር እሻለዉ ዘመድ ከየት እናምጣ ፈጣሪን ፈሩ
2026-10-25 10:14:11
0
Aልyሀ :
እውነት ነው አንዳንድ የህክምና ባለሙያዎች ስነምግባር የጎደላቸው ናቸው
2026-10-25 08:00:03
1
Natnael Mengesha :
ግን እውነት ነው እንደዚህ ሚወራው??🤔🤔🤔🤔 አንድ ትልቅ ዩኒበርስቲ ላይ ያውም በማህበረሰቡ የተመሰረተ በሃገሪቱ ካሉት ግቢ የተሻለ የጤና ሙያተኛ አለ ሚባለው ተልጂነቴ ጀምሮ ጎንደር ዩኒበርስቲ ነው እንዴት እንደዚህ ህዝቡ እስተሚያለቅስ ድረስ ይግማማል በርግጥ ሁሉም ቲክታከር ሆነ ምን ሰዓትስ ይበቃቸዋል በጣም ያሳዝናል እውነት ከሆነ😟🤨🤨🤨😟
2026-10-24 03:51:03
5
fana :
አረ ስድብ ሁሉ አለው
2026-10-24 03:33:56
2
user8211925815124 :
አይራ ሆስፒታልም ያዉ ነዉ
2026-10-24 05:21:42
2
helenjenberu :
ውይ ወንድሜ አትሳሳት ሆስፒታል ድሮ ቀረ ....
2026-10-24 21:16:38
0
𝔂𝓮𝓼𝓱4️⃣2️⃣4️⃣2️⃣ :
ፍትሕ
2026-10-24 05:42:54
1
eshet angaw :
እዉነትነው
2026-10-24 06:04:39
1
wubit gonder :
መዳን ሚችልን ሰው በቀጠሮ ሚገድሉ ዘመድ ከለለ ብር ከለለ ሰው ዋጋ የለውም😭
2026-10-24 04:45:10
4
To see more videos from user @1212nigat, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
🤓💘#fypシ゚viral #1klikesintiktok #crdစာသား #4u #dixxe
mom in her 20’s = spoiled pups🤝 #whatifeedmydog #dogsupplements #nativepet
Setting spray understood the assignment because the sweat was CRAZYYY! 🤭 Lost my makeup bag though, so no lip retouch… Sorry! 😂
Love this songg🌼🌼 #mydaisy #fyp #coversong
#kasuttahanlasak
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy