@user3295227973265: #“አቤቱ ፍረድልኝ፥ከጽድቅ ከራቁ ሕዝብም ክርክሬን ተከራከር፤ከሸንጋይና ከግፈኛ ሰው አድነኝ።አንተ አምላኬ ኃይሌም፥ለምን ትተውኛለህ? ጠላቶቼ ሲያስጨንቁኝ ለምን አዝኜ እመላለሳለሁ?”መዝ፵፪፥፩። በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ እና በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች የሚገኙ ክርስቲያኖች ተገደሉ። 1️⃣ኛ. ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም በሺርካ ወረዳ 1. ጌቱ አሰፋ የተባለ ግለሰብ የእርሻ ሥራ(አዝመራ) ላይ እያለ የተገ*ደለ ሲሆን፣ ሃምሳ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ ከቤታቸው በታጣቂዎች ተወስደዋል። ይህ ወንጀል የተፈጸመውም በቀን 7 ሰዓት ላይ ነው። በተጨማሪም በቀን 7/02/2019 ዓ.ም. እንደገና በሺርካ ወረዳ ለሊት በሄላ ዘንባባ ቀበሌ፦ 1. አቶ ዘውዴ ኃብቴ 2. ወ/ሮ አስራሱ ተስፋዬ ተገድ*ለዋል። በተጨማሪም፦ 1. አቶ ፍርዴ አሰፋ 2. አቶ ገናና አሰፋ 3. አቶ እፋ ዘነበ 4. አቶ አስናቀ ዘውዴ 5. ወ/ሮ ወጋየሁ መርሻ በታጣቂዎች ተወስደዋል/ታግተዋል) እንዲሁም፦ ካህን/ቀሲስ/ ናርዶስ አሰፋ ጉዳት ደርሶበት (ቆስለው) በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገለት ይገኛል። 2️⃣ኛ. በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም.፦ 1. አቶ ዘነባ ነጋሽ 2. አቶ ሳሙኤል ዋሌ 3. አቶ ብሩህ አበራ ተገድለዋል። በአርሲ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ወረዳዎች በተደጋጋሚ በሚከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት ምዕመናን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተ*ገደሉ፣ ከቀያቸው እና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ እንዲሁም ለከፍተኛ ችግሮች እየተጋለጡ የሚገኙ በመሆኑ፣ የሚመለከተው አካል እነዚህን ችግሮች አጣርቶ ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ፣ ከቀያቸው እና ከንብረታቸው ለተፈናቀሉም አስፈላጊው ጥበቃና ክትትል ተደርጎላቸው ወደ ቀያቸውና ንብረታቸው እንዲመለሱ አስፈላጊው ድጋፍ እንያረግላቸው፣ እንዲሁም በአካባቢው ለሚገኙ ለቀሩት ሕዝብ አስፈላጊው ጥበቃ እንዲደረግላቸው አበክረን (አጥበቀን) እንጠይቃለን። ህይወታቸው ያለፈውን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን አፀደ በገነት ያኑርልን፣ ቆስለው በሆስፒታሎች የህክምና እርዳታ ላይ የሚገኙትንም አምላክ ይፈውስልን። እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም፣ ጸጥታ እና አንድነትን ይሰጠን። ምንጭ- አርሲ ሀገረ ስብከት
ጥሩ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ
Region: SA
Friday 23 October 2026 16:12:58 GMT
Music
Download
Comments
በእረሰ ቁሱል እኛ ተፈወሰን :
ufffffffffffffffff[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart]
2026-10-23 19:21:39
0
Genet or manedenat Mulugeta :
አቤቱ ማረን[Crying][Crying][Crying][Crying][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Broken heart][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-23 19:35:58
0
Ayinalem❤❤ :
amelke hoy beqa belan😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 08:18:19
0
መሲ ነኝ የበጺ እናት ልጅ በጣም እወድሻለሁ :
የፈጠራ ያለህ [Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-24 10:38:01
0
one day 💪 :
ነብስ የማር ግን መጨረሻው ምንድነው😭😭😭😭
2026-10-23 19:11:18
0
✝️ 21 ✝️ እናቴ✝️ :
አድስ ነውደሞ ወይስ የቆየጠው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 10:57:14
1
ልባም ሴት አድርገኚ☦️🙏 :
አቤት ጭኬኔ አሁንም አልተዋቸውም ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን ነፍሳቸውነሰ ማርልን😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-23 18:39:34
2
Veronica :
uuuuuuffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 13:25:59
0
kirubel2121 :
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋ😭😭😭
2026-10-24 12:28:05
0
አምላኬ ሆይ ሁሉን ላንተ ተውኩት ✝️⛪💠 :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 13:42:44
0
SHIBRE :
2026-10-24 12:34:33
0
የገብርኤል ልጅ :
አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን😭😭😭😭
2026-10-24 12:19:40
0
Chuna :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 13:15:06
0
🫰Birtukan💞12💚19🤲21🙏💞🫰 :
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 12:40:56
0
bezu :
ኸረ የመቼ ነው
2026-10-24 12:41:27
0
✨ቫለ✝️ማህተቧ 🛐 የክርሥቶሥ🛐❤✨ :
አቤቱ በቃበለን ኧረማረን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 12:27:58
0
E.S 21 :
Nigest yimaer 😭😭😭😭😭
2026-10-23 18:24:18
0
Tigist Bihon :
ያማል 😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-23 18:42:31
1
ድል💚💛❤ላማራ💚💛❤ፋኖ :
2026-10-23 18:06:18
0
አምላኪ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ :
ነፈሰ ይማር
2026-10-23 17:14:10
1
Arseema haadha koo :
uuuufffi maloo yaa rabi nuu yaadadhu yomii waqayoo lubbu isiin yaa maruu mirgaa qulquloota isani yaa dhabuu😭😭😭
2026-10-24 12:04:12
0
Hades Hades :
😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 13:02:44
0
yemariyam :
uuuuuuuuuffffffffffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 12:18:22
0
minda welde🍋🍋🍋 :
😭😭😭🙏🙏🙏
2026-10-24 12:07:50
0
🅚 ¶ ሙሉ ሸዋ ¶ 🇨🇬🦅 :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-24 13:09:26
0
To see more videos from user @user3295227973265, please go to the Tikwm
homepage.