Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mulugeta.amsale: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Mule Molmuale ኢንተርቴይመንት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 16:14:12 GMT
142673
3206
536
3031
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.72MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.72MB
)
Watermark .mp4 (
1.72MB
)
Music .mp3
Comments
A𝚜𝚌𝚑𝚊 O𝚕𝚎𝚍𝚒𝚜 :
አያሳፍርም ትክክል ነው ሲደርስብ ታየዋለ
2026-10-23 18:08:16
652
ዶሲማስ :
መወርወሩ ተገቢ ባይሆንም ህፃናቶቹ ራሱ በጣም ነዉ የሚያናድዱት አይፋቱህም
2026-10-23 18:22:02
561
Fact≈101📝 :
እኔም ወርውሬ አውቃለሁ
2026-10-23 18:02:53
242
isake_9 :
ወንድሜ እባክህ አትፍረድ መፍረድ እንደ መኖር ቀላል አይደለም ምን ታውቃለህ ስለ ልጁ ልብስ ለብሶ እየተራመደ ስለሆነ ልጁ ቀድሞስ አይምሮውን ልቡን ተወርውሮ ቢሆንስ ግድ የለህም አትፍረድ ሁሉም ሰው በዚህ ሰአት የሚያሳልፈው የራሱ የሆነ ብዙ ጉድ አለ 😭😭😭😭😭😭 አለን አማራጭ ትንሽ የምንሻል ሰዎች ያንዱን ጉድለት ክፍተት ጥፋት አንዱ መሸፈን መቻል ብቻ ነው እግዚያብሔር እስኪታረቀን !!!!!👉👉
2026-10-23 17:57:51
216
ዘገብርኤል :
አትፍረድ ያናዳሉ
2026-10-23 18:19:35
167
ቤኪ :
ትንሹልጅ እራሱ በህግ መጠየቅ አለበት
2026-10-23 19:16:21
100
ase :
በህግ አካል ተይዞ ለፍትህ ቀርቦ ብናይ
2026-10-23 19:08:48
30
Lens :
ሲደርስብህ ነው የምታውቀው ዛሬ ጁምዓ ሰግጄ ስወጣ ዳቦ ግዛልኝ አለኝ ናል ልግዛልህ አልኩት ከዛ እግሬ ላይ ጥምጥም ብሎ ብር ነው የምፈልገው አለኝ ብር አልሰጥም አልኩት ከዛ የሰደበኝ ስድብ ለመንገር የሚያሳፍር ነው እና በንዴት ተቃጥዬ ትቼው ሔድኩኝ ከሔድኩኝ ቦሃላ ግን ወላሒ አንስቼ መፍረጥ እንደነበረብኝ ተሰማኝ እና ልጁ ልክ ነው አትፍረድ
2026-10-23 21:40:12
36
ናቲ የይትቤ :
አንዳንዴ አሰተህ አፍርጣቸው ይሉሃል ተናደህ መተህ ለራሰህ ተቸግረህ እርቦህ እየተከተሉ እየጎተቱ ያማሩሃል አትፍረድ ልጁ እራሱ ተቸግሮ ይሆናል
2026-10-23 17:53:54
46
𝓼𝓪𝓶𝓲 :
በ5 ዳቦ 5000 ህዝብ መገበ አላሉንም ነበር ምነው ዛሬ የት ሄደ?
2026-10-23 18:42:06
5
𝑵𝒖𝒓 𝑬𝒅𝒊𝒕𝒛🎭 :
ልክነው ቱቦ ውስጥ አለመክተቱ ራሱ ራርቶለትነው አናስመስል
2026-10-23 21:16:11
45
The red army :
እንዴት እንደሚያናድዱ በልጁ ቦታ የለ ሰው ነው የሚረዳው ይሄኔ ተበሳጭቶ በነበረበት ሰዐት ይሆናል ልጁ የያዘው እኔም መትቻቸው አውቃለሁ
2026-10-23 19:16:01
10
Kaluye Kalina :
ከኮመንት እንደተረዳሁት ብዙ አረመኔ ሰዎች እንዳሉ ነው 🥺
2026-10-24 17:12:40
6
🅼𝕦𝕟𝕚𝕣_(አዴ በዱዓሽ🤲) :
ሲጀመር ህፃናቱን ሚያሰማራ ሰው እንዳለ ታቃላቹ ማታ ማታ እንደ መኪና ገቢ ይሰጡታል 😓
2026-10-24 00:42:18
8
Phonix🐦🔥 :
ልጁ ምንም አላጠፋም በህግ መጠየቅ ያለባቸው ምንም ሳይዙ ልጅ የሚፈለፈሉ ሰዎች ናቸው ህፃናትን መለመኛ ማድረግ ይቁም!!!
2026-10-24 09:43:49
5
ABSo what :
የሱን ችግርስ ማን ያውቃል
2026-10-24 06:18:19
12
hailulema :
ደግአረገ
2026-10-23 19:22:35
13
Eyoab :
እኔ በኩርኩም አደንቁሬ አቃለሁ😁
2026-10-24 03:10:21
10
[email protected]
:
ይህንን ነውር በማየቴ ቀኔ ጠቆረብኝ
2026-10-23 17:22:40
11
Aynadis legesse :
እኔ የማውቀውን እውነት ልንገርህ በቅንነት ውሠዱ አንዲት ልጅ እየሔደች ሣታሥበው እናቱ ዳቦ ግዢልኝ ብሏት 2 እግሯ ላይ ጥምጥም ሢልባት ሥላላየችው እና ሥላልተዘጋጀች በጀርባዋ ሥትወድቅ የአሥፓልቱ ጠርዝ ጭንቅላቷን በጣም መታት ሠዎች አንሥተው አረጋግተው በባጃጅ ወደ ቤቷ ይሸኟታል ነገር ግን ጭንቅላቷን ሥላልተሻላት ሀኪም ቤት ወሠዷት አመሻሽ ላይ ያቺ ልጅ ሞተች እና ሠዎች ከሚደርምባቸው ነገር ብዙ ሊያደርጉ ዬችላሉ
2026-10-23 19:32:50
13
eyob buna Arsenal :
ስራ ነው በሮ አወቆ ነው የወረወረው
2026-10-23 18:00:01
32
YoungEthio Rap :
እሱ እራሱ አልበላም ብለምንም የሚሰጠኝ የለም ብሉ ነው
2026-10-23 17:56:11
6
Track :
በህግ ይጠየቅ
2026-10-23 18:28:21
6
Abiy :
በህግ ይጠየቅልን !!??
2026-10-23 17:50:49
16
salah :
መወርወርም መመታትም የለበትም ነገር ግን ልጆቹ የሚላኩት ዳር ይዘው በተቀመጡ እናቶችቻቸው ነው ሁሉም ሰው በኪሱ ብር ላይዝ ይችላል የመስጠትም ግዴታ የለበትሞ ከመንገደኛው የተሻለ ገቢ ሊኖራቸውም ይችላል ልጆቹ ደሞ ልብስህን ከያዙ አይለቁህም በግድ ብታስለቅቃቸው ሰድበውህ ይሮጣሉ በተለይ ከአውቶብስ ተራ ወደ አንዋር መስጊድ መሄጃ መንገድ ይሄ ነገር የተለመደ ነው
2026-10-24 17:54:12
3
To see more videos from user @mulugeta.amsale, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
What’s missing in this video?🤔🫧🧼 #asmr #soap #мыло #satisfyingvideos
Cái set này n dịu☁️🌱#setcardigan #aohaiday #babydoll #cardigan
Review nhanh feliz 2027 😎😎😎#109daila #xemaydienvinfast #vinfasthuyhieu #feliz2027 #thuxangdoidien
There are only 108 days left until Eid al-Fitr.🌸❤️ #اناشيد_اسلاميه #اغنية_عيد_الفطر #اناشيد_بدون_موسيقى #اناشيد #عيد_الفطر
Be honest: Who is your #1 waifu right now? #waifu #nicorobin #fyp #peak
جزء 1 | مقبره ، مقبره وادي السلام ، محافظة النجف ، عراق ، اكبر مقبره بل العالم مصمم @حسين الشملاوي ✪ #استوريات_حزينه #عبارات #النجف #مقبرة_وادي_السلام_النجف #شعب_الصيني_ماله_حل😂😂
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy