Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@1mareyam: ‹‹ጥቅምት 14›› አቡነ አረጋዊ ሞትን ሳይቀምሱ እንደ ሄኖክ እንደ ኤልያስ የተሰወሩበት መታሰቢያ በዓል ነው። ደብረ ዳሞ ላይ በፍጹም ተጋድሎ ኖረው ለኢትዮጵያ ብርሃን ሆነው በ ዘጠና ዘጠኝ አመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ለሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግስትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግስቴን አወርሰሃለሁብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡ እሳቸው መነኮሳቱን ሰብስበው ከእንግዲህ በሥጋ አታዩኝም ብለው ነግረዋቸው አበምኔት (የገዳም አባት ወይም አለቃ) ሾመውላቸው ጥቅምት አሥራ አራት ቀን በዚያው በደብረ ዳሞ ተራራ በስተምስራቅ አቅጣጫ እንደሄኖክ እንደ ኤልያስ ተሰውሯል። የአቡነ አረጋዊ ምልጃና ጸሎት አይለየን🙏#pfypシ #_አጠር_በጠር_ያለ_ታረኳ_እና_አስገራሚ_ቃል_ኪዳኗ
12#21#28(' ; ' )
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 23 October 2026 16:34:39 GMT
387
136
3
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Uae Uae :
2026-10-23 17:21:38
0
ትንሿ ነኝ የጀግናው የሠማኝ እህት🌷💪🌷💪 :
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
2026-10-23 17:46:43
0
yohanahaile75 :
🙏🙏🙏
2026-10-23 19:53:01
0
To see more videos from user @1mareyam, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ابها اليوم ضباب 🌫️♥️#ابها #ابها_الان #غريب_ال_مخلص #اكسبلور
🎶 KALA KALA YARANA SARE KHARAB KE — PASHTO MASTI SONG 2026 🔥❤️ #PashtoHitSong #PashtoMusic #PashtoAI #PashtoSong @Yarana᭄Music Extra
That sounds too familiar… Drop ‘ACL’ to master Cinematic AI👇🏼
@deepstorycast @sourafamiranda #deepstory #deepstoryclipfy #clipfyleague #fyy
Mẹ ghẻ, con chồng #Tập11 #ngoctinh #ngoại9 #miềntây #xuhuongtiktok
Nhạc chuông Vertu 🔔#nhacchuongvertu #nhacchuongiphone
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy