Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@em701741:
ወሎየዋ❤ነኝ❤ ልኑርለጠላቴ💘
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 23 October 2026 17:37:55 GMT
32458
1516
628
213
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
⋆.˚🦋༘ ልጂ ➻𝐬𝐮𝐬𝐮🫰➾ልዕልቷ🫦🤌 :
ቤት አስተካክዬ እጀራውን ወጡን ያለአቅሜ ወላሂ ስትመጣ ደስ እድላት እያልኩ እሷም እናቴም ልጄም እህቴም አችብቻነሽ ትለኝ ነበር 💔😭አሁን ብቻዬን ጥላኝ ሄደች መግቢያም የለኝ ከግድህስ💔💔😭😭😭😭
2026-10-23 21:19:39
67
ወሎ ብለህ ጥራኝ :
ንፍሮና ቡና ነበር የምትወደው😁🥰❤️
2026-10-24 03:36:26
38
{💔ብቸኛዋ}🦅🦅🦅 :
ማነዉ እንዴኔ በኮመት አልቅሶ የወጣ😭😭😭😭
2026-10-24 12:05:05
32
be kind like wollo 🇪🇹 🕌🕋 :
ማነው አንዴኔ ኮመንት እያነበበ እንባውን ያወረዴ 😢😢😢😢😢😢😭😭
2026-10-24 07:38:41
19
❤S❤ ነኝ እማየን ናፍቂ💞 :
ወላሂ እናቴ ስትመጣ በቅድሚያ ቡና ብቻ ነው የምትፈልገው ለሀገራችን ያብቃን የኔ ስዴተኞች
2026-10-23 22:41:09
26
ማህሌት :
ማርያምን የለን ሆኖ ድንች ሰርቄ ቀቅየ ነው የጠበኳት አይይይ ብቻ አለፉ
2026-10-24 13:48:35
10
𝐌𝐞𝐝𝐢☙❥የማዘሯ🇹🇷 :
እጀራ ከለለ እጀራ ጋግሬ ወጥሰርቸ ቡና አፍልቸ🥺 ስጨርስ ከደጃፊ ቁጭ የምለውነገርስ🥺
2026-10-24 11:58:14
11
S ነኝ ወሎየዋ የማዳም ኔቶርክ :
ቅዳሜ ገባያ ስትሄድ ንፎሮ ቀቅየ እጀራየን ጋግሬ ወጤን ሰርቸ ቤቴን አስተካክየ ቡናየን አፍልቸ የት ደርሰሽ ይሆን እያልኩ እጠብቃት ነበር ያሁሉ ደስታ አበቃ እናቴ ህይወቴ እናቴን ካጣሁ ቀን ጀምሮ በትንሽ በትልቁ ማልቀስ ነው ስራየ ሁሉ ነገሬ ነበረች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 07:59:38
13
𝕜𝕚𝕪𝕒 𝕓e𝕟𝕚𝕥 𝕓𝕒𝕓𝕒✌️ :
ምንም ዙረቱን ማን ይዞብኝ 🤣
2026-10-24 00:10:51
15
hawa ye okasha enate :
ayyyyyyyyyyy
2026-10-24 17:35:51
0
. :
ተውኝማ ለራሤ መዳም ጋር ተጣልቸ እናቴ ናፍቃኛለች😭
2026-10-24 09:38:16
12
S⃠..ንፅሁ..ልቯ❤️🩹 :
ችርሥ በልጅነታችን ላጠናቸዉ የት ምሂጄሥመጣ ቤቱዝግነዉ የኔ💔🥺😭
2026-10-24 08:19:20
10
የቦረናዋ🤟Ⓗ አጥፍታ😏 ጠፊዋ😩 :
ሲጀመር። ፍቅሮንም አላቀው😭😭😭😭💔💔በናትያ ልጅነቴ ደስታየን ሁሉ አጥቻለሁ😭😭እስኪተውኝ
2026-10-23 22:33:53
11
🍂⃝≛⃝ንፁህ 𝓣𝄞ልቯ𒁍🔥⃝🦋 :
አይይ ትዝታ እሷን ለማሥደሰት ያለኝ ጉጉት አሁንማ ትቻት ተሠደዲኩ ደክሟት ይሆን አሁን የኔ ውዲ እናት🥺🥺
2026-10-24 19:41:43
5
ትበይን ልጇን ናፋቂ :
አረ ተዉኝማ የሚቀረኝ,የለም ነበረ ንፍቅብላኛለች🥰😌
2026-10-23 21:00:44
11
ሒወት😭በፈተና💔 :
እኔ ማርያምን ቡና ቆልቼ ስኒ ደርድሬ ወጥ ሰርቼ ፏፏ አድርጌ ነበረ እበሩላይ ቁጭብዬ ስፌቴን እምሰፋ ሰዉም አላስገባ ሰትመጣ እናቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-23 20:28:40
6
rahma :
እኔም እናት የለኝም የአላህ
2026-10-23 22:43:57
5
አይዞሽ እራሴ የኔ የዋህ 💕🇪🇹💕🇸🇦 :
እናት እና አባቴ ተለያይተውብኝ ከትምህርት ቤት ስመጣ እቤት ስለማላገኛት እበሩ ላይ ቁጭ ብየ አለቅስ ነበር 😭😭😭 ትንሽ እህቴም እኔ ሳለቅስ እሷም አብራኝ ታለቅስ ነበር ከዛን ጊዜ ጀምሮ ሂወት እንደተመሰቃቀለ ሳይቃና ቀረ 😭😭😭😭😭
2026-10-23 22:59:58
6
🌺🌸💖💝💓💞 :
2026-10-24 08:54:30
1
༆A⃠ቾ :
ውሀ ቀድቸ ቤቴን አፅድቸ ወጤን ሠረቸ ቡናየን አፍለቸ በሩቁ ድምጿን ሰሰማ እየሮኩ ህጄ ጓዟን ተቀብዬ የኔውድ እናት እሷም ትልቅ ሁኜ እኳ ብሰኩት ገሰታ ከትናንሾቹ ጋ እኩል ነበር የምታካፍለኝ👄👄የኔውድ እናት አሁን ግን ድምጿን ከሰማሁት 4ወሬ😪😪😪እሰኪ ሸበካ ያላቹህ አገናኙኝ 😪😪😪የኢቶ መጃን ያላቹህ
2026-10-24 18:05:07
1
S ነኝ የደሴዋ 🧕📿 🇪🇹 🇸🇦🤞 :
ሁሉንምየቻልኩትንሰረቸነበር የምጠብቃት ቤቱንፎዋ አረጌ አሁንግንሰደትትቻትመጣሁ😥😥🥰🥰
2026-10-24 08:04:16
0
tamasgan AemLeke🙏🙏🙏 :
እኔ ቤቴን አፀዳድቼ መጭዋ ሠአት ታልደረሠ ሌማት ወይም የሆነ ነገር ጀምሬ እሠፋለሁ መጭዋ ስአት ስደርስ ቡናዋን አፍልቼ እራት ወደማዘጋጀት እገባ ነበር ከዛ እናቴ ተባረኪ ወልደሽ ሳሚ ትለኝ ነበር 😢🥰እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኔ ዉድ እናት🥰🥰
2026-10-25 07:13:21
0
የ💞ገ💞ጠ🌹ሯ⚓ባ☑✔ለ⚓ማ💒ህተ💒ቧ :
አይስደትግንኮናፉቃኛለች የማልሠራውስራየለኝምነበር💔💔💔
2026-10-24 15:33:26
2
𝑏𝑙𝑎𝑐𝑘 𝑙𝑖𝑓𝑒 🖤 :
ሁሉንም ነገር ሰርቼ ነበር የምጠብቃት እኛን ለማሳደግ ስንት አይታ ነበር 14 አመት ሲሞላኝ ሞተች 3 አመት ታናሽ እህቴን ይዤ አባቴ ጋር መኖር ጀመርን ሲያገባ ስደትን መጣሁ😭😭😭😭😭😭
2026-10-23 21:33:14
4
𝄞❥⃝Rich●────────🫦የቮረናዋ𝄞❥⃝ :
ቡና እናወጥ ለያቴ አይስደት
2026-10-24 07:00:16
1
To see more videos from user @em701741, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#nikonphotography #viralvideo #lovenatureforever🍀
These moments made my LIVE so special! Loved sharing them with you. Stay tuned and join me LIVE next time for more excitement. #tiktoklive #livehighlights
قمري#taşacakhabudeniz #fypシ #foryoupage #ايليني #foryou
#onthisday
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy