@kasget61: ‹‹ጥቅምት 14›› አቡነ አረጋዊ ሞትን ሳይቀምሱ እንደ ሄኖክ እንደ ኤልያስ የተሰወሩበት መታሰቢያ በዓል ነው። ደብረ ዳሞ ላይ በፍጹም ተጋድሎ ኖረው ለኢትዮጵያ ብርሃን ሆነው በ ዘጠና ዘጠኝ አመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ለሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግስትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግስቴን አወርሰሃለሁብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡ እሳቸው መነኮሳቱን ሰብስበው ከእንግዲህ በሥጋ አታዩኝም ብለው ነግረዋቸው አበምኔት (የገዳም አባት ወይም አለቃ) ሾመውላቸው ጥቅምት አሥራ አራት ቀን በዚያው በደብረ ዳሞ ተራራ በስተምስራቅ አቅጣጫ እንደሄኖክ እንደ ኤልያስ ተሰውሯል። የአቡነ አረጋዊ ምልጃና ጸሎት አይለየን🙏#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር #መዝሙር #አቡነአረጋዊ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ🙏🎚♥ #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶእግዚአብሔር

ⓀⒶⓈⒼⒺⓉ
ⓀⒶⓈⒼⒺⓉ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 17:42:56 GMT
1018
124
3
10

Music

Download

Comments

e741100
E :
1
2026-10-24 09:05:04
0
able.zegeye5
Able Zegeye :
🥰🥰🥰
2026-10-23 18:33:25
0
user1926781500301
ABEL :
🥰🥰🥰
2026-10-23 18:44:01
0
To see more videos from user @kasget61, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About