@pastorchernetbelay: መተዉ... #pastorchernetbelay #epaphraschristchurch #fyp #advice

Pastor Chernet Belay ፓስተር ቸሬ
Pastor Chernet Belay ፓስተር ቸሬ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 23 October 2026 17:48:37 GMT
169854
18443
110
4839

Music

Download

Comments

israelunite3
judah :
ሰው ለጋብቻ ብቁ የሚሆነው እግዘብሔርን መፍራት እና ትዕዛዛቱን መጠበቅ ሲጀምር ነው።
2026-10-25 11:07:45
117
dj.big.boy.promot
Dj big boy promotion & events :
ሴት ላይ ለምን ትወጣለህ የሚለው ቃል ለአፍ ይቀፋል።የቃላት አመራረጥ ችግር።
2026-10-25 06:20:58
2
lord_cloud
Dawit_haile :
እናመሰግናለን ፖስተር ቸሬ ይሄን ሃሳብ ያልተረዳ ወጣት እጅግ ብዙ ነዉ ።
2026-10-24 12:56:40
54
aman2004hussen
Rahel Kebede :
እኔ ባለቤቴ ልጆቼን እናንተ ብቻ እራሳችሁን ችላችሁ ውጡ ለኔና ለእናታችሁ ያለችን ይበቃናል ሲል ቅር ይለኛል ልጆቼን ያራቃቸው ይመስለኛል እሱ ነው ትክክል እኔ ነኝ ስተተኛ?? ልጆቼን ከኔ እንዲርቁ አልፈልግም ያቀን እንደሚመጣ አውቀዋለሁ ግን እፈረዋለሁ ወላጆችን መተው የማይቀር ነው ለኔ ግን ከባድ ነው።
2026-10-23 18:49:32
2
yeabu894
yeabu :
ተባረክ ስንቷን ከእናትና አባቷ በምቾት ከምትኖርበት ቤት አውጥተው በአስቤዛ የሚቀጡ እግዚአብሔር ይፍረድ
2026-10-25 06:00:55
12
kebede2016
yetseyem konjo :
wow ድንቅ ትምርት ....ዘመንህ ይለምልም
2026-10-27 19:54:50
1
dinaol407
Dina'ol 🦋🦋🦋 :
አሁን ገንዛብ ነው😁
2026-10-25 08:31:44
5
senperephrem
sun( 🌞)pair :
በትክክል ከጋብቻ በፊት መወሰድ ያለበት ትምህርት ነው[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-25 12:31:29
1
user5568306157030
santa :
ወላጆቹን በልጅነቱ ያጣ ወጣትስ የኔ መራራ እውነት ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ይኸው ፃፍኩት
2026-10-25 22:05:13
1
davaea5
Lancet :
እያማረን ነዉ
2026-10-26 06:14:57
1
yetnayet.amare
Yetnayet Amare :
ቸርዬ ዘርህ ይባረክ
2026-10-25 15:46:15
1
user2095370247204
user2095370247204 :
lik new mech yigebachewale
2026-10-25 15:43:11
1
userrythnkkgddlh18
userrythnkkgddlh189888 :
ዛሬ በዚህ ጉዳይ ከባሌ ጋር ተጋጭቼ ወጣሁ እሱ አልተውም እኔ የራሴን ህይወት መኖር ነው የምፈልገው ያለየ ኑሮ ነገ ዋጋ እንደሚያስከፍለኝ አውቃለሁ እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው በጣም ከፍቶኝ ጥፋተኛ ነኝ ብዬ ስጠይቅ ይህን ቪድዮ አየሁ ቸሬ ይሄን የተናገርከው ፈጣሪ ለኔ ልኮት ነው የ እውነት ተፅናናሁ
2026-10-26 05:33:37
1
genet.legesse5
Genet Legesse :
እውነት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-23 17:58:12
6
bro.man507
leul :
Please sew argegn
2026-10-23 18:00:04
1
tewodrosalemubeke
Tewodros Alemu :
ትክክል🙏🙏🙏
2026-10-23 18:08:26
3
user2623747567406
mulu h/maryam :
@tikikl🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯
2026-10-23 18:20:53
1
tsegerdatsegreda
tegerda yebeyen :
ትክክል
2026-10-23 18:53:48
2
danitech25
dani tech :
iwnet nw
2026-10-24 15:43:26
1
user5528142856301
121921 :
ምንአለ ለአምስት ደቂቃ አግኝቸህ የመኖር ተስፋዬን ብታለመልመው
2026-10-24 20:06:10
1
user2072667465108
Tiyaa :
Thanks.... yante temert le tedare telek ashara alew
2026-10-27 06:34:22
0
ethiomusical1
Musical⚡️ :
ብዙ ነገር ልተው እችላለው ማዘሯን ግን አልተውም ሶሪ ፓስተር ቸሬ
2026-10-28 18:20:00
0
user660118061816
2007 gcgcgc :
መተው ሲችል
2026-10-28 10:30:09
0
kid7766988
kidu :
አዬዬዬዬ መች ይሆን ባልና የባል ቤተሰቦች በመንፈሳዊም በአለማዊም የሚሰለጥኑት
2026-10-28 12:12:23
0
adeyeee2
Sisay,mojo,aster❤️ :
yene abat lik neh
2026-10-24 19:24:13
0
To see more videos from user @pastorchernetbelay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About