@sivolha: #doctorx #kdramaedit #kimwooseok #parktaegyeong

sivol⁷
sivol⁷
Open In TikTok:
Region: NO
Friday 23 October 2026 19:03:42 GMT
21768
4851
19
85

Music

Download

Comments

violetavrie
Violetavrie :
Oh yeah they never did go anywhere with that I thought he was sick
2026-11-21 04:46:02
2
ririricest
riri † :
а дорама закончилась? я бы оч хотела увидеть пробу где его проблемы со здоровьем раскрываются и ему помогают
2026-11-07 14:43:53
23
bo.gom03_leejuunyong
BO GOM😘_IEEJUNYONG🥊 :
кокая серия скожити пж
2026-11-02 05:33:19
4
aemsxw_
aiym :
он чё умер?
2026-10-26 16:13:20
1
guldana.6568
dana… :
2026-10-24 13:13:47
11
wsnoki
nur :
[Слезы радости][Слезы радости][Слезы радости]
2026-11-08 11:44:45
0
To see more videos from user @sivolha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የሶላት__ሸርጦች_መስፈርቶች  9⃣ናቸው፦ =========================== ➊ሙስሊም መሆን ➋ጤነኛ(የአእምሮ) ➌ነገሮችን መለየት የሚያስችል እድሜ ላይ መድረስ ➍ከነጃሳ መፅዳት 5⃣ውዶእ ከሚያፈርሱ ነገሮች መፅዳት 6⃣ጊዜው መድረስ 7⃣ሀፍረተ ገላን መሸፈን 8⃣ወደቂብላ መዞር 9⃣ንያ(በልብ ማሰብ) ============================= #የሶላት_አርካኖች_ማእዘኖች ((1️⃣4️⃣ ናቸው ============================= ➊የቻለ ሰው ቆሞ መስገድ አለበት ➋ሁሉን ነገር እርም የሚያደርገውን ተክቢራ መጠቀም ➌ሱረቱ አል'ፋቲሃን መቅራት ➍ሩኩዕ ማድረግ ➎ከሩኩዕ መነሳትና ተስተካክሎ መቆም ➏በሰባት የሰውነት ክፍሎች(1,ግንባር,አፍንጫ,2,ሁለት የእግር ጣት ጫፎች,3,ሁለት የእግር ጉልበቶች,4,ሁለት የእጅ መዳፎች  ➐ከሱጁድ መነሳትና ተስተካክሎ መቀመጥ ➑በሁለቱ ሱጁዶች መካከል መቀመጥ(አላሁመ እግፊርሊ፣ወራህምኒ፣ወህድኒ፣ወዓፊኒ፣ወርዙቅኒ እየተባለ ➒እያንዳንዱን አርካን በተረጋጋ ሁኔታ መፈፀም ❿ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ማከናወን ⓫የመጨረሻውን ተሸሁድ (አተህያቱ......፣አላሁመ ሶሊ ዓላ ሙሃመድን......፣አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛቢ አል'ቀብር.....፣አላሁመ ኢኒ ዞለምቱ ነፍሲ ዙልመን ከሲራ.......፣...... ⓬ለመጨረሻው ተሸሁድ መቀመጥ ⓭ሶላት ዓለ ነብይ ማውረድ ⓮ሁለት ማሰላመቶች ============================ #የሶላት_ግደታወች_መሟላት_ያለባቸው ((8️⃣)) ናቸው ============================ ➊ከተክቢራት አል'ኢህራም ውጭ ያሉት ተክቢራወች እሷ ሩክን ነች ➋ሰሚዓ አላሁ ሊመን ሀሚደህ ማለት ➌ረበና ወለከ አል'ሃምድ ➍በሩኩዕ ጊዜ ሱብሃን ረቢየ አል'ዓዚም ማለት ➎በሱጁድ ጊዜ ሱብሃን ረቢየ አል'አዕላ ማለት ➏በሁለቱ ሱጁዶች መካከል ረቢ እግፊርሊ ማለት ➐የመጀመሪያውን ተሸሁድ መቀመጥና አተህያቱን መቅራት ➑ለመጀመሪያው ተሸሁድ መቀመጥ =========================== #ሶላትን_የሚያበላሹ_ነገሮች ((7️⃣)) ናቸው =========================== ➊እያወቁ ሆን ብሎ መናገር ➋መብላትና መጠጣት ➌መሳቅ ➍ሀፍረተ ገላ መግለጥ ➎ከቂብላ ብዙ መዞር ➏የሚያቆራርጥ ነገር መብዛት ➐ዉዶእ ማፍረስ

About