@sarwitegetagiram: ‹‹ጥቅምት 14›› አቡነ አረጋዊ ሞትን ሳይቀምሱ እንደ ሄኖክ እንደ ኤልያስ የተሰወሩበት መታሰቢያ በዓል ነው። ደብረ ዳሞ ላይ በፍጹም ተጋድሎ ኖረው ለኢትዮጵያ ብርሃን ሆነው በ ዘጠና ዘጠኝ አመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ለሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግስትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግስቴን አወርሰሃለሁብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡ በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡ እሳቸው መነኮሳቱን ሰብስበው ከእንግዲህ በሥጋ አታዩኝም ብለው ነግረዋቸው አበምኔት (የገዳም አባት ወይም አለቃ) ሾመውላቸው ጥቅምት አሥራ አራት ቀን በዚያው በደብረ ዳሞ ተራራ በስተምስራቅ አቅጣጫ እንደሄኖክ እንደ ኤልያስ ተሰውሯል። የአቡነ አረጋዊ ምልጃና ጸሎት አይለየን🙏
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Region: BH
Friday 23 October 2026 19:11:12 GMT
Music
Download
Comments
ኑሪልኝ እናቴ❤ :
እግዛብሔር ይመስገን [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]እልልልልልልልልልል
2026-10-23 22:33:34
0
Endale Fentaw :
14❤️አሜን
2026-10-23 19:21:42
0
ቤቲየጎንደሬዋ :
@አሜን
2026-10-23 19:53:49
0
tadla :
2026-10-23 21:09:35
0
እናቴ 21 :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-23 19:20:38
0
ቤተሰብ :
አሜን
2026-10-23 19:18:58
1
tig :
🙏🙏🙏
2026-10-23 19:14:06
1
user7628161337762 :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-23 19:12:34
1
Addisa Gelagy :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-23 19:13:26
1
mali boss :
🥰🥰🥰
2026-10-23 19:12:36
1
Mekides :
🥰🥰🥰
2026-10-23 19:13:07
1
zd :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-23 21:14:32
0
meski :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-23 19:15:17
1
enggkb :
[Pray][Pray][Pray]
2026-10-23 19:27:42
0
Endalk :
🙏🙏🙏
2026-10-23 19:15:15
1
Gebere Gelebo :
🥰🥰🥰
2026-10-23 20:36:28
0
alem gebre :
🙏🙏🙏
2026-10-23 21:23:59
0
መልካሙ ጎንደሬው :
🥰🥰🥰
2026-10-24 01:19:37
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm
homepage.