@better.with.ava: #nervoussystem #nervoussystemhealing #healing #wellness #meditation

Better with Ava
Better with Ava
Open In TikTok:
Region: EG
Friday 23 October 2026 21:39:33 GMT
21459
2940
4
100

Music

Download

Comments

yussruh
yousra :
what's a life audit?
2026-10-23 23:21:19
4
hwvalwbdhd
. :
but it's so hard to not rush when the world spins so fast
2026-10-24 04:23:04
3
To see more videos from user @better.with.ava, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ንገሪኝ ካልሽማ🥹 ልጀምር ልንገርሽ እናቴ ከፈቀድሺልኝ እናቴ ማርያም ከአጠገብሽ አለሁኝ። ከምኔ ልጀምር ወሬዬ ብዙ ነው ስዘረዝር ብውል ከቶ የማያልቅ ነው። ልታዳምጪኝ ልትሰሚኝ ንገሪኝ ብለሻል ልቤ ላንቺ መንገር ሚካኤልን ናፍቋል። በአለም ውጣ ወረድ ኑሮዬ ተዛብቶ አዕምሮዬ ሁሉ በሀሳብ ግራ ተጋብቶ    ይሄው ልቤ ላንቺ ሊነግርሽ መጦ።     ነጠላ ለብሼ ከቅዳሴው ብቆም    ልቤ ሌላ ቦታ ነው ከደብሩ የለም።      ፀሎት ባደርግ ቀን ለሊት     ልቤ ማዶ ነው ምንም ብፀልይበት። ከየቱ ጋር ነኝ ከአለሙ ወይስ ካንቺ ጋራ እናቴ ኑሮዬ ሁላ ሁኖብኛል ተራራ። ንገሪኝ ካልሽ🥹     እኔም ልነግርሽ ነው አሁን...    ልሰራ ስል እጄን ይይዘኛል    እማዬ ምን እንደሆነ እኔ ግራ ገብቶኛል      ማታ ፀሎት ማድረስ ሳስብ ተይው ይለኛል ጭንቅላቴ ምክንያት ሲሰበስብ። ይሄም ሁኖ አልሽነፍ ብዬ ተነስቼ አደርጋለሁ ወለላዬ ንገሪኝ ካልሺኝ ግራ ተጋብቻለሁ። ስጋዬ እንጂ ልቤ እግዜርን ይወደዋል ይሄንን ደሞ ልጅሽ ያውቀዋል። ገና ብዙ የምነግርሽ አለኝ ላንቺ ስናገር ሸክሜ ስለሚቀለኝ። እማዬ መድረስ ብፈልግም ከአለምኩት ህልሜ ቤቴ ተቀምጨልሻለሁ በህይወቴ ደክሜ። ሌላው ደግሞ የምነግርሽ በደንብ ስሚኝ... ልቤ ይናፍቃል ከልብ ያንቺ መሆን ንስሐ መግባቱን በተለይ መቁረቡን ደግሞም ላንቺ ከልብ መታመኑን ድንግል ሆይ እባክሽን ከወደድኩት አብቂኝ።🙏🥹 አለሁኝ እኔማ የሰውን እያየሁ ወይ እንደሰው የእኔን አልሰራሁ። ከሰማሺኝማ እነግርሻለሁ ምንም ሳላስቀር ስለማታዳምጪኝ ነው ስለሆንሺልኝ
#ንገሪኝ ካልሽማ🥹 ልጀምር ልንገርሽ እናቴ ከፈቀድሺልኝ እናቴ ማርያም ከአጠገብሽ አለሁኝ። ከምኔ ልጀምር ወሬዬ ብዙ ነው ስዘረዝር ብውል ከቶ የማያልቅ ነው። ልታዳምጪኝ ልትሰሚኝ ንገሪኝ ብለሻል ልቤ ላንቺ መንገር ሚካኤልን ናፍቋል። በአለም ውጣ ወረድ ኑሮዬ ተዛብቶ አዕምሮዬ ሁሉ በሀሳብ ግራ ተጋብቶ    ይሄው ልቤ ላንቺ ሊነግርሽ መጦ።     ነጠላ ለብሼ ከቅዳሴው ብቆም    ልቤ ሌላ ቦታ ነው ከደብሩ የለም።      ፀሎት ባደርግ ቀን ለሊት     ልቤ ማዶ ነው ምንም ብፀልይበት። ከየቱ ጋር ነኝ ከአለሙ ወይስ ካንቺ ጋራ እናቴ ኑሮዬ ሁላ ሁኖብኛል ተራራ። ንገሪኝ ካልሽ🥹     እኔም ልነግርሽ ነው አሁን...    ልሰራ ስል እጄን ይይዘኛል    እማዬ ምን እንደሆነ እኔ ግራ ገብቶኛል      ማታ ፀሎት ማድረስ ሳስብ ተይው ይለኛል ጭንቅላቴ ምክንያት ሲሰበስብ። ይሄም ሁኖ አልሽነፍ ብዬ ተነስቼ አደርጋለሁ ወለላዬ ንገሪኝ ካልሺኝ ግራ ተጋብቻለሁ። ስጋዬ እንጂ ልቤ እግዜርን ይወደዋል ይሄንን ደሞ ልጅሽ ያውቀዋል። ገና ብዙ የምነግርሽ አለኝ ላንቺ ስናገር ሸክሜ ስለሚቀለኝ። እማዬ መድረስ ብፈልግም ከአለምኩት ህልሜ ቤቴ ተቀምጨልሻለሁ በህይወቴ ደክሜ። ሌላው ደግሞ የምነግርሽ በደንብ ስሚኝ... ልቤ ይናፍቃል ከልብ ያንቺ መሆን ንስሐ መግባቱን በተለይ መቁረቡን ደግሞም ላንቺ ከልብ መታመኑን ድንግል ሆይ እባክሽን ከወደድኩት አብቂኝ።🙏🥹 አለሁኝ እኔማ የሰውን እያየሁ ወይ እንደሰው የእኔን አልሰራሁ። ከሰማሺኝማ እነግርሻለሁ ምንም ሳላስቀር ስለማታዳምጪኝ ነው ስለሆንሺልኝ "ፍቅር።* እና እመቤቴ ናፍቆኛል ልጅነቴ ለምን ካልሺኝ ያኔ ነበር የነበረ ንፁሁ ማንነቴ።           Part1 ነው ይቀጥላል ከተመቻችሁ😊 🌺✞ማርያም አማላጅ ናት✞🌺 ፎሎ ላይክ ሼር እያረጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🥰🙏

About