@biniam2111: እግዚአብሔር ያፅናህ ትርጉሙን ቀየረ? Writer 📑 @ነፃ'ነት Camera 🎥 @Tatish🍂 Actors @melu ✨✨✨ @Eyoba @👑እውነተኛው ልዑል👑

Bini'Nam
Bini'Nam
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 08:39:12 GMT
245900
48875
299
2331

Music

Download

Comments

meri_keb
meri_ keb🦋 :
Yhe drama aydelm real history new tichlaleh bini
2026-10-24 09:17:15
857
kerime.mo
Diba :
ግን ቆይ አንድ ሰው በምን ያህል ግዜ ነው የሚፀናው መፅናናትስ ያለበት መቼ ነው
2026-10-24 13:45:04
50
its_ok578
ነፃ'ነት :
የሀገሬ ሰው ለምዶበት ከሱ በባሰ ችግረኛ መፅናናት ጀምሯል!
2026-10-24 08:47:17
354
bete6778
@Kidist gift&delivery💪 :
እኔንም እንዲ ነበር ያሉኝ እናቴን እና እህቴን በአንድ ቀን አጥቼ ለወንድሞቼ እና ለእህቴ ለጆች ስል በርትቼ ቀና ስል ለታመመው ወንድሜ ስል እንባዬን ሸሽጌ ትምህቴን ጨርሼ በሁለተኛው ወር ተመረኩ እና ስራ ጀመርኩ ግን ሁሉም ሰው ከምኔው ረስታት እንዲ ሆነች አሉኝ ግን ፈጣሪ ይመስገን አሁን ጠንካራ ነኝ😢
2026-10-24 10:22:38
295
silamlak1916
ሲልአምላክ⚡️ :
Bravooo👏🔥
2026-10-24 13:45:27
148
ewenetaweche
እውነታ :
ትወና ከ ስርአት ጋር👍
2026-10-24 08:49:26
112
heran043
🦋H_E_R_A_N🌸🧿 :
ፀንተን ሲያዩን አደል እዴ ደግመው ሊሰብሩን ሚሞክሩት ስትሰው በንግግሩ የሰበረኝ 💔ሁሉም ሰው ካልደረሰበት አይገባውም በውሸት ሳቅ የደበቅ ነውን ውስጣችንን ቢያዩት 1ቃል አተነፍሱሞ ነበር💔 ቢገባቹ አባቴ ለማስደሰት ነው እኮ ፈገግ ምለው🥺💔😭
2026-10-24 09:04:41
64
geezawit
red8gr16 :
መናገር ያልቻልነውን ስለተናገርክልን እናመሰግናለን🥺!
2026-10-24 09:33:57
85
zeburamohammef
YaAlah :
Welahy hulam nw milew sew besew chigir mestinanat malet mikegniner nw 😭😭😭😭😡😡
2026-10-24 19:02:31
1
beti.kenu
beti kenu :
Ewnet new
2026-10-24 17:33:10
0
21mariamenate2
yidne $ :
good luck
2026-10-24 16:21:04
1
yemaryam.1921
pikok 🦋 :
it's not drama it's real life 👏👏
2026-10-25 06:27:08
5
addistesfa2112
Addis Tesfa💛21 :
It’s Deep 🤌
2026-10-24 22:12:04
4
eagle.714
Eagletube :
ብዙ ያልተወራልህ ብዙ ሰርተህ ምርጥ ሰዉ አቦይመችህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-24 14:41:25
16
official.buzu12
Ɓuzu🥀 :
እኔም ወንድሜ ሞቶብኝ እንደዛ ነበር ያሉኝ ህመሙ 'ኮ እራሴ ነኝ እማቀው ያለ ወንድም መቅረት ጋደኞቹ ሳይ...ብቻ ከባድ ነው ማርያምን💔🥀😭 biniye enamesegnalen🙌
2026-10-24 11:04:30
7
se79295
se :
አንዳንድ ሰዉ ግን እግዛብሔር ያፅናህ ብሎ ስትፅናና ያንድደዋል😔
2026-10-24 13:16:18
6
usermahlet16
ኤፍሬማዊት Mahlet16🦋🦋 :
ቃል እና ተግባሩን የማንኖረው እውነታ 🙌
2026-10-24 10:30:12
7
azina121
አዝሚ✌️ :
የማገርም አንግል የሚገርም የካሜራ ጥራት ድንቅ ታሪክ✌️
2026-10-24 15:11:36
5
amanawit2121
➠amii🍫🍫 :
ተገኘ ይችላል😳
2026-10-24 12:54:00
6
hani57250
Hani😘🫀 :
Tatsinanu Sabir adirigu Allah yalaw naw yamihonaw yiluna yawusitikin ba wusitik yizaki tanikiraki siyayu dirom alazanam yamotaw Kara enji enasus rasutaw eyanoru naw yilukal yawusitikin sayaku bicha Allah eyanoran naw alihamdulilah yatanakarinaw yatanawun rasitan dasitanga honan sayihon la tananashochachin Manim silalelan naw 💔
2026-10-24 14:21:39
6
ayuti507
🦋𝓪𝔂𝓾𝓽𝓲🦋 :
እውነት ነው ይሄ የሚኖር ህይወት ነው በሁላችንንም ህይወት ያለ ነው[Pray]
2026-10-24 12:46:54
5
liulermiyas
Liul ermiyas💎 :
በሰው መውደቅ መሰበር እራሳቹን ምትመዝኑ ሰዋች መሰበር ቀን ቆርጦ አይመጣም እሺ የለቅሶ ቤት ምስር የሚጣፍጣቹ ሀዘኑ እናንተ ቤት ስላልሆነ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
2026-10-24 10:10:59
7
yahewe08
Yordi(ቡቡዬ)2nd✝️ :
እውነት ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ብለው ስትፅናና ግን አይፈለግም💔💔
2026-10-24 09:38:39
10
tamu.villain1
🇦🇱тαмυ.𝑣𝖎𝖑𝖑𝖆𝖓🇦🇱 :
መቼ እንደነገርኩክ ባላቅም ሒወቴን ተውነክልኛል
2026-10-24 10:41:34
6
faso_kuchu
KUCHU :
video quality 10000000%
2026-10-24 17:24:51
2
To see more videos from user @biniam2111, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About