@waltagps1: መሪህን በዚህ መንገድ ከያዝክ አደጋ ላይ ነህ! 😱🚗 እጅን አጣጥፎ መሪ መያዝ አደገኛ ነው! ትክክለኛው መንገድ መሪውን 9 እና 3 ሰዓት ላይ ይዞ እያሸጋገሩ ማዞር ነው! ልክ መሪውን እንደምትቆጣጠሩት ሁሉ መኪናችሁንም ከሌባ በዲጂታል መንገድ ለመቆጣጠር ዋልታ ጂፒኤስን አስገጥሙ! 🛑📱 በስልካችሁ ሞተሩን የትም ቦታ ሆኖ ማጥፋት ትችላላችሁ! እናንተ መኪና ስትነዱ ሚከብዳችሁ ምንድነው? 👇 ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። - አዲስ አበባ - አዳማ - መቀሌ - ሀዋሳ - ድሬዳዋ - ጅማ - ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 - የደንበኞች አገልግሎት #DrivingTips #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #WaltaGPS #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #TechTok #CarSecurity
Waltagps
Region: ET
Saturday 24 October 2026 08:45:52 GMT
Music
Download
Comments
ሳይረሱህ ተገኝ :
ዳገትላይ በባላንስ ለማቆም
2026-10-28 04:37:07
0
Hanna Nerra :
መሪ መሪን ማሽከርከር ወደ ዋላ ጭምር
2026-10-30 05:26:43
0
🦅 :
በአንድ እጄ ነው የማሽከረክር ቀጣይ በአንድ እጣት እያሰብኩ ነው
2026-10-25 07:47:35
1
soli keeraawi :
2🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-25 04:56:01
0
ወይኩን ፈቃድከ የ27ቱ ልጂ :
መኪናውን ላግኘው
2026-10-24 16:12:01
0
Abayef :
መኪና
2026-10-26 13:53:44
0
@ስግጥ👈 👉 ፍምስ 🤟 በያ 🖕 :
ኮፒተር
2026-10-29 06:31:08
0
Aamer :
🥰🥰🥰
2026-10-26 19:16:23
1
ሉላ እጣን ቤት :
🥰🥰🥰
2026-10-25 07:24:41
1
eyuel :
🙏🙏🙏
2026-10-24 14:46:25
0
꧁༺ 𝕵𝔢𝔯𝔪𝔞𝔫 ༻꧂ :
❤️❤️❤️
2026-10-25 10:35:58
0
tokumaa gemechu :
🥰🥰🥰
2026-10-24 09:27:00
0
alehegn :
😁😁😁
2026-10-24 09:52:57
0
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm
homepage.