@mekdiwalt: Replying to @wmichaelshimnsa7 በገና ክፍል አንድ ★ በገና አውታር ካላቸው የዜማ መሣሪያዎች (Chordaphone) የሚመደብ አሥር አውታር ያለው ከእንሰሳት፣ ከዕፅዋት ተዋጽኦ የሚሰራ ጥንታዊ የዜማ መሣሪያ ነው፡፡ሲሳይ / 2003/ በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል፡፡አማኑኤል ፳፻፮ ፡፭ በገና በቤተክርስቲያናችን ከምንጠቀምባቸው የመዝሙር መሣሪዎች አንዱ ነው፡፡ የሚያረጋጋ፣ የሚያጽናና እና ለተመስጦ የሚያበቃ ንዋይ ቅዱስ ነው፡፡ በገና በብሉይ ኪዳንም ሆነ በአዲስ ኪዳን አገልግሎቱ የተጠቀሰ ሲሆን በሕብረትም በግልም አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል የዜማ መሣሪያ ነው፡፡ የበገና አካል ክፍሎች ምሳሌዎች 1. አስር አውታሮች- የአስርቱ ትዕዛዛት ምሳሌ ናቸው 2. ቀንበር/ጋድም/፡- ከላይ በመሆኑ አውታሮቹ ጥሩ ድምጽ እንዲሰጡ የሚቃኝበት ሲሆን የእግዚአብሔር ምሳሌ ነው፡፡@አቤል በገና @ዲ/ስቡሕ በገና ፯ @eyasu waltengues @Hele Walt @saymen kibrom #BlessedAndThankful

Ephani
Ephani
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 08:54:52 GMT
7922
1906
34
259

Music

Download

Comments

wmichaelshimnsa7
🥀🌴🌴ሚኪ 24## :
በጣም ጥሩ በከበሮና በበገና ተሰርቶልናል አሁን ደግሞ በፀናጽል
2026-10-24 08:58:06
12
yemisrach4
Dingle enate :
ጥሩ AI ልንጠቀመው ካልቀረ ለመልካም ነገር መሆኑ ደስ ይላል ፣ቆዳው የተሰፋበት ጉንጉን የምን ትርጉም እንደሆነ ብትሰራልን
2026-10-24 11:40:44
3
hilemariam12
hilemariam12 :
its good
2026-10-24 15:54:52
1
user505400007551
ትግስት :
ጎበዝ በረታ
2026-10-24 17:28:24
2
mulutizemariam
ሙልቲ ቤተ_ተክለሀይማኖት የወጣቶች ማህበር ❤ :
እግዚአብሔር ይስጥልን
2026-10-24 17:33:58
2
elu37329
Elu :
እናመሰግናለን በገናዬ
2026-10-24 13:15:52
1
mekdi.abera5
በእምነት Abera :
ሽያጩንም በዛው አስተዋውቁን ሽጡልን
2026-10-24 10:38:45
2
beza.werke
Beza Werke :
አመሰግናለሁ ቀጥልበት
2026-10-24 16:11:16
1
chapytoys
CHAPY TOYS :
ቀጣይ ስለ መስቀል አመታተብ ይሰራልን ከነ ትርጉሙ🥰
2026-10-24 11:14:05
1
yo_rdanos21
yordanos :
Tebarki🥹💙
2026-10-24 10:31:56
1
abe10487
abe :
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-10-24 19:06:09
1
abe10487
abe :
2026-10-24 19:06:16
0
sarbe.21
Mucaa Gabri eellii1921 :
🥰❤️🥰❤️
2026-10-24 19:28:14
1
mekdi.abera5
በእምነት Abera :
😘🥰😘🥰
2026-10-24 10:38:06
1
tsega9879
𝓽𝓼𝓮𝓰𝓪 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-24 09:38:13
0
edenisrael7
Eden Israel :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 09:40:46
1
muluwork.getachew
''የእናቷ''ልጅ"፩፮''🦋🦋🦋🦋 :
🙏🙏🙏
2026-10-24 08:56:37
1
yemaryam.lji77
yemaryam lji :
🙏🙏🙏
2026-10-24 12:17:31
1
zeakotet
ዮሐንስ :
🥰🥰🥰
2026-10-24 16:49:26
1
zerihun097
Zedo19(21)🍀💐🌿 :
🥰🥰🥰
2026-10-24 15:43:53
1
biliven.f
@ sokem ✝️ 💪 :
🥰🥰🥰
2026-10-24 18:40:46
1
kokebbirega.com
kokeb birega :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 11:27:55
1
user816117367358
ayele :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-24 19:29:29
1
To see more videos from user @mekdiwalt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About