@waltagps1: 4 መኪኖች አራት መገናኛ ላይ እኩል ቢደርሱ ማን ቅድሚያ ያልፋል? 🤔🚗 ህጉ ሁሉም በቀኙ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል ይላል! አራቱም እኩል ሲሆኑ ግን "Deadlock" ይፈጠራል! አንዱ ሹፌር ቅድሚያ ሰጥቶ እስካላሳለፈ ድረስ ሁሉም ቆሞ ይቀራል ማለት ነው! 🤯 መንገድ ላይ አስተዋይ ሹፌር ይሁኑ፣ መኪናዎትን ከሌባ ለመጠበቅ ደግሞ ዋልታ ጂፒኤስን ያስገጥሙ! በስልካችሁ አንዲት ንክኪ ሞተሩን የትም ቦታ ሆኖ ማጥፋት ትችላላችሁ! 🛑📱 እናንተ እንዲህ አይነት ሁኔታ ቢገጥማችሁ ምን ታደርጋላችሁ? ኮመንት ላይ ፃፉልን! 👇 ድርጅታችን ዋልታ ቴክኖሎጂስ 👉ለቤት ወይም አውቶሞቢል መኪኖች የመኪና ስርቆት መከላከያ እንዲሁም መቆጣጠሪያ ጂፒኤሶች ፣ 👉ለከባድ ወይም ጭነት መኪኖች ደግሞ የመኪና ጂፒኤስ ከናፍጣ መቆጣጠሪያ ጋር የሚያስመጣ እና በራሱ ቴክኒሺያኖች የሚገጥም ድርጅት ነው። 🏆የድርጅታችን አገልግሎት በአዳማ ፣ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በመቀሌ ማግኝት ይችላሉ። - እርሶም ለመኪናዎ ነገ ዛሬ ሳይሉ ወደ ድርጀሰታችን ስልኮች አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ☎️ 09 44 88 33 44 🙏ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። - አዲስ አበባ - አዳማ - መቀሌ - ሀዋሳ - ድሬዳዋ - ጅማ - ባህር ዳር 📲 09 44 88 33 44 - የደንበኞች አገልግሎት #TrafficRules #TikTokEthiopia#SafetyTips#ethiopia#VehicleSafety#EthiopianBusiness#CantHelpMyself#RobotStory#techtokshop #HabeshaTikTok #WaltaGPS #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #TechTok #CarSecurity #DrivingTips#TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #TechTok #CarSecurity #DrivingTips #ManualCars #CyclingTips #addisababapolice #BikeRiding #SurvivalTips

Waltagps
Waltagps
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 21:45:00 GMT
11061
414
2
31

Music

Download

Comments

12.12.12.1224
ዮኒ የሚካኤል ልጅ 12 አባቴ :
💪💪💪
2026-10-29 13:18:34
0
user14213069843347
eyuel :
👍👍👍
2026-10-31 12:03:18
0
To see more videos from user @waltagps1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About