@tedla444:

Tedla444
Tedla444
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 11:43:52 GMT
18107
618
58
123

Music

Download

Comments

oria0404
ኦርያ አማራ :
ይህቺ ሀገር፡የአቶ ልደቱን ምክረ ሀሳብ ወደ ስራ ብትቀይረው የአሁኑ ችግር አይገጥማትም ነበር።period
2026-10-24 14:34:59
21
user2147655695081
ሓርቤ :
ጀግና ልደቱ
2026-10-24 20:05:32
1
abubekerhassen6
አድፋጪ :
ስሜታዊነት በተድላ ስሜት በስሜታዊነት ሲገለፅ!!
2026-10-24 15:13:37
6
famile13kg
fam :
ልደቱን ከተፋሁት ስንት አመት
2026-10-24 21:09:56
0
sent3254
sent truth!!!!!!!! (LG) :
ያንተ ሀሳብ ነው ይሄ ብሮ🤣😂😅☺️
2026-10-24 12:27:05
2
abufewzan44
Fuwzan :
እኔ የምሰማው የልደቱን ብቻ ና ጋብቻ ነው
2026-10-24 19:26:10
1
jon65ytre
joniy.yuhanese :
2026-10-24 16:48:42
4
nael7684223079196
HENOS :
koda
2026-10-24 14:50:48
2
yakobbmoss
moses :
pp cadree
2026-10-24 14:58:26
1
user9731655108859
logoutlogout :
ልክ እንዳንተ ማለት ነወ
2026-10-24 18:35:28
0
esmuhanjemal
Esmael.Ab :
እኔ ልደቱን የምመለከተው በፓለቲካው ሚዛናዊ ለመሆን ነው አሁን አሁን ትንሽ እየተመቸኝ አደለም እንጂ
2026-10-24 11:53:26
1
user4908772481869
user4908772481869 :
ልደቱ ፖለቲካ ሲጀምር ድሮም እከታተለው ነበር ማንም ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ማይስተካከለው ጀግና የመርህ ሰው ለስልጣን ሲል ሸብረክ የማይል እውነተኛ ስብዕና ያለው ፖለቲከኛ ነው አንተ ጥላቻህን መዘርገፍ መብትህ ነው ልደቱ ግን የመቼም ጀግና ነው
2026-10-24 19:27:57
0
user8187716748006
Teklu balcha :
ከላይ ያስቀመጥካቸው ሁለቱም የተፃፈ ነው የሚናገሩት ልደቱ ግን ቃል የለኝም እምገልፅበት እንደውም የወደፊት ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እሱ መሆን አለበት ይችላል ለሀገሪቱ ይመጥናል
2026-10-24 19:17:35
0
trend.challeng
አብቧል 🅿age :
ጌታቸውን አሁንም እንደ ፓለቲከኛ ሊታመን አይ ሰው
2026-10-24 18:07:50
0
ashenafi328
ashenafi328 :
የቡርሀንንንንን ብቻቻቻቻቻ🙏።
2026-10-24 18:56:15
0
nazrawi333
nazrawi :
እንደልደቱየለም
2026-10-24 18:11:47
0
amannega18
3+6=9= :
ጌቾ አደኛ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር/ትንበር[Red heart]
2026-10-24 13:48:28
0
jobiraw122333
ጆቢራው :
txs
2026-10-24 17:42:55
0
dereb3539
D B :
የምን ዉጤት ነዉ?
2026-10-24 15:33:38
0
1888e.c1
🌟🪙 1888 :
2026-10-24 15:03:33
0
ararat_multimedia
Ararat :
ተሳሳትህ
2026-10-24 16:30:45
0
www.tik.ayum
Mizanawi 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴 :
ወጥ ረገጥክ
2026-10-24 16:00:50
0
birukbiruk28
birukbiruk28 :
ልደቱ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ ወርቅ ልጅ ነው
2026-10-24 21:03:28
0
abate.eshetu10923003556
@Micrafon10 :
መደመጥ አለባቼው
2026-10-24 17:18:58
0
banaaa77777
ባና ሙሉጌታ :
2026-10-24 14:48:19
0
To see more videos from user @tedla444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About