@joni_sileshi: በአንገቴ ውስጥ ያለው የምተነፍስበት አርቴፊሻል ቲ-ቱቦ (T-Tube) ጊዜው አልፎበታል (Expired ሆኗል)። አሁን ላይ በከፍተኛ የህይወት አደጋ ላይ እገኛለሁ። በውጭ ሀገር የሚኖር ገዝቶ የሚልክልኝ ያስፈልገኛል እስካሁን ምንም ሳልሆን በድፍረት እየተጠቀምኩበት እገኛለሁ፣ ነገር ግን በማንኛውም ሰዓት መዘጋት ወይም ኢንፌክሽን መፍጠር ይችላል። አዲስ ቱቦ ገዝቶ ሊልክልኝ ወይም ሊረዳኝ የሚችል ደግ ሰው ("በጎ ሰው") በፈጣሪ ስም እፈልጋለሁ። ማገዝ ባትችሉ እንኳ ይሄ መልእክት ለሚረዳኝ ሰው እንዲደርስ እባካችሁ SHARE እና REPOST አድርጉልኝ! ድምፅ ሁኑኝ 🙏#usa#europe#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#foryoupage#israel🇮🇱@tiktok creators
Joni_Sileshi
Region: US
Saturday 24 October 2026 11:50:57 GMT
Music
Download
Comments
1 :
[Crying][Crying][Crying][Crying] alaha afiya yargii yene abat
2026-10-24 21:48:46
0
rahm :
ya rabb antee darseltt
2026-10-24 21:24:44
0
Bit👸🇪🇹 :
Sent nwe mishetwe?
2026-10-24 21:47:16
0
ZAHMOH :
allahye yashe[Pleading]
2026-10-24 20:31:38
0
kiya :
ayizoy yene abat
2026-10-24 19:23:28
0
የኔ እናት ወድሻለሁ :
😭😭 አላህየ
አፍያዉን መልስለት
🤲🤲🤲
2026-10-24 13:58:48
94
מולוקן :
የእውነት እናግዘው ያለንን
2026-10-24 14:49:24
49
haymanotyigzaw0 :
እግዚያብሔር ይማርህ
2026-10-24 17:27:42
20
Rahel :
ምን ያህል ነዉ ዋጋዉ
2026-10-24 13:14:31
24
Awol :
አላህ ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ አይዞክ
2026-10-24 20:29:43
3
Tame :
እግዚአብሔር ይማር
2026-10-24 17:33:04
5
Mahbuba Darilo :
ያረብ አንታ አፊያ አድርገው 😭😭አብሽር ወንድሜ
2026-10-24 18:03:56
6
sfghhhjjk :
እስኪ ሀቢባ ቤት ግባ🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-24 15:42:01
9
tina🦋💥🍫💥 :
አይዞክ 🥹🥹🥹🙌🙏 እግዚአብሔር ያውቃል
2026-10-24 13:05:55
8
S&R :
joyyyyyyyy
2026-10-24 12:15:37
0
🥊Muba_best boxing🥊winner👑 :
አላህ ያድንህ አላህ ያሽርህ ወንድሜ አላህ ወደነበረክበት ጤና ይመልስህ ወንድሜ አብሽር በርግጥም ከድካም በኋላ እረፍት አለ ከፈተና በኋላ ደስታ አለ
2026-10-24 17:12:54
9
𝙪𝙨𝙢ª`ŋ :
አላህ ያሽርህ ወንድሜ 😔
2026-10-24 20:21:14
1
bless bless :
መድኃኒዓለም ይፈውስህ የኔ abat
2026-10-24 19:46:30
3
121621 :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-10-24 15:34:00
5
መቅዲ :
እግዚአብሔር ያውቃል ወንድሜ
አይዞክ የኔ ጠንካራ
2026-10-24 11:58:42
9
𝖒𝖚𝖑𝖚shewa :
እግዚአብሔር ይማርህ
2026-10-24 17:18:17
2
Firdos Mudesir :
አላሕ አፍያ ያድርግሕ
2026-10-24 18:34:31
1
ኤደን 🎧 :
ፈጣሪ ይማርህ🥺🥺🥺
2026-10-24 14:13:51
1
mamey የማክሰኝቷ emu :
እኔን አፈር ልብላልህ የኔ አባት እግዚአብሔር ምህረት ያዉርድልህ😭❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-24 18:54:55
2
haymanot :
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልህ
2026-10-24 15:06:19
2
To see more videos from user @joni_sileshi, please go to the Tikwm
homepage.