@ewnetnmeskru: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏 #tiktok #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ቦረናመካነሰላም💚💛❤

እውነተኛው
እውነተኛው
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 12:17:24 GMT
6784
162
12
1

Music

Download

Comments

ye.mariam.lij99
afomiya :
የግል ጥሐቻ ካለባችሁ መፍታት የሻላል ማንነትን ደብቆ በሶሻል ሚዲያ ማራከስ ግን ፍትህን አያመጣም
2026-10-25 10:36:20
0
user3942024983917
ሐለወተ ፈጣሪ :
አሁን ህንፃ የምንደረድርበት ጊዜ አይደለም
2026-10-30 12:40:48
0
1387getnet
sebli minimarket :
መልካም አባት ናቸዉ ከእዉነት የራቀ ጥላቻ ነዉ።
2026-10-28 11:21:44
1
hailu644
hailu :
ኧረ በፈጠረህ አምላክ በጣም መልካም አባት ናቸው የግል ጥላቻህን በዚ አትግለፅ
2026-10-25 06:56:24
0
use0dy
Make it a habit to ask ‘Why?’ :
የእምነት አባት በኢኮኖሚያዊ አስተዋፆ የሚገመገምበት ጊዜ ላይ ደረስን ? የቤትን ጉዳይ በቤት ዉስጥ አይሻልም ?አካሄዱ ልክ አይመስለኝም
2026-10-25 11:21:55
0
meaza4590
የ💚❤T💖 ወች💚💚 እህት💖💖💖 :
ምን እየተካሄደነው መከነሰላም ላይ
2026-10-24 22:23:54
0
user211341818041
muluken sebsbie :
የግል ጠብቁ ካለህ እዛዉ ፍታ እስከምናቃቸዉ ዲረስ ምርጥ አባታችን ናቸዉ
2026-10-26 05:23:59
0
user6153415661096
Abebaw :
አላስበላህአሉ አይደል
2026-10-25 16:18:58
1
tseganesh2394
⛪️⛪️⛪️የሚካኤል ልጅ ነኝ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏 :
ምን ጉድ ነው ሰው ወደየት እየሄደ ነው መካሪ አስተማሪ አባታችንን ለምን? በዚ ልክ 😭😭😭😭😭😭የምታደርገውን አታውቀውምና ፈጣሪ ይቅር ይበልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-25 14:02:16
0
2129wo
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ :
እውነት ነው ወንድም ሲጀመር ጳጳሶችም ትኩረታቸው ለሰሜን ወሎ ነው ምክንያቱም የትውልድ ቦታቸውም ከመሆኑ አንጻር በመሐል ሳይንት በድሮን የተመታችው የታዕካ ነገስት አትሮንሰ ማርያም ትሰራለች ተብላ ቀረች ዳግመኛም ሀይቅ እስጢፋኖስ የተጀመረው ሕንጻ ተወጥኖ ቀረ የገር ግን የእነርሱ የአራት አመቱ እቅድ በአመት ይጨረሳል ይህ ነገር እንደት እየታየ ነው
2026-10-26 19:18:05
0
ppppp65385
ppppp :
😁😁😁🥰🥰🥰😁😁😁🥰🥰🥰😁😁😁🥰🥰🥰
2026-10-24 18:07:36
0
user7cj901gpkl
fikru fikru :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-27 05:48:48
0
To see more videos from user @ewnetnmeskru, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About