@efremu: በሆዱ ሸጠን

Efremu
Efremu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 12:24:39 GMT
36979
4302
175
1453

Music

Download

Comments

macb338
Biruk BMW :
No more
2026-10-25 09:55:51
0
northstar021
NORTH STAR /AET/⭐⭐⭐ :
😂😂😂 የኢትዮጵያን ፖለቲካ በዚህ ልጅ ውስጥ ማየት ጠቃሚ ነው
2026-10-24 13:00:00
167
endalkfersha
endalkfersha :
sew badanew hod zemednew
2026-10-25 06:03:41
0
my3468
Creator.search.insight :
እሽ ከተባበርን ከፀናን ይሳካል
2026-10-24 12:34:44
88
kaludi_cr7
Kaludi_cr7 :
No Filter 😂 😂 😂
2026-10-24 16:07:32
53
asamenw45
Asamenwmkonn100 :
ያሳዝናል አይ ሰው ለዚህ ነው ያሽቃበጠው
2026-10-24 12:56:48
28
00117yaban1172
#Rakii :
ለ500?
2026-10-24 12:53:41
27
beethihawa1
Be :
sent bikefelut new😳😳
2026-10-24 17:19:01
1
user2038652667356
ethiopia :
ቁርጤን ቁርጥ ጤናየን ጥብቅ
2026-10-24 12:47:07
13
e.eske.15.0
Eskindir :
ትግሉ ይቀጥላል አንበላም በአቅማችን እስኪቀንስ
2026-10-24 13:53:14
12
melliongessess
senderme :
ለሀድ የሸጠን ተስፋሁን
2026-10-24 13:30:51
12
asmi4932
asmi :
አሳዘነኝ እንዚህ ተረቦ ነበር።
2026-10-24 14:25:27
8
dawit.dede
Dawit Dede :
ሆዳቸው አምላካቸው ሆኖባቸው ነው እንጂ ለሳምንት ቢታገሱ ትልቅ ለውጥ ይመጣ ነበር
2026-10-24 13:26:29
10
aschalewsime485
Aschalew Sime :
ሊያየው ነው እንዴ የቀረበው
2026-10-25 05:40:05
2
user2805369621935
netsi amino :
አንበላም ይቀጥላል
2026-10-24 13:57:28
4
user8141490691112
Nati :
በነካ እጃችሁ ነዳጅ እና መብራትም ላይ ቻሌንጅ አርጉልን እስኪ
2026-10-24 13:35:05
3
ashuna5
Ashu :
በገዛ ቆንጨራዬ ነው የገደሉኝ ማለት ይሔ ነው ተስፋን እዚ ደረጃ ለይ ያደረሰው ሕዝቡ ነው ለዚ ሕዝብ ክፍያው ይሔ መሆን አልነበረበትም
2026-10-24 16:02:05
3
user1371928309565
የመፅሃፉ 👑👈 :
ሄነሪ አደራ እንዳታራው 🤭🤭🤭
2026-10-24 17:47:06
1
yednkachwe
ይድነቅ ጥበብ :
በስተመጨረሻም 😂
2026-10-24 18:18:01
1
birhanadugna
birhanadugna :
2026-10-24 18:28:58
2
eresomelese
Borkoolaa :
የ500 ብር ቀንሳችሁ የተባለው ውሳኔ ትክክል አይደለም።ንቀት ነው።ትግሉ የበለጠ መቀጠል አለበት።ህዝቤ ሆይ ባለመግዛት ተባበር። የገበያ ንጉስ ነጋዴ ሳይሆን ህዝብ/ሸማች ነው።
2026-10-24 14:12:01
2
yacu1212
ያኩ አርሰናል ከመርካቶ ሰማይ ስር :
እንቁላል 30 ብር ገባ ብሎ ያለቀሰውን ባሰብኩኝ ጊዜ 😳
2026-10-24 13:37:30
1
kidusalemahi
KIDUS🏹®️ :
ትግላችን መሆን ያለበት ከስጋ ቤቶች ጋር ሳይሆን ኑሮ እንዲወደድ ካደረገው በIMF ቅኝ ከተገዛው ሲስተማችን ጋር ነው!!! 💪💪💪💪
2026-10-24 13:50:12
1
apex_lilab
Apex ኤቢ :
😂😂😂 weyo
2026-10-25 05:55:36
0
dancing.friut
dancing friut :
500
2026-10-24 21:01:50
0
To see more videos from user @efremu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About