@madiba4740: #tigraytiktok #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #erterantiktok🇪🇷

Madiba🧭
Madiba🧭
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 13:19:55 GMT
25032
1786
125
695

Music

Download

Comments

mohammedabdellah37
mahy :
antesew gn ewnetun new mitnagerew
2026-10-25 04:25:50
0
renasseifedin.com1
ጔታ ሰክትኒ ቀዬ ቀየኒ!! :
አትፍራ 60%ፐርሰንት ሙስሊም ነው እውነት አይደበቅም!!🙏🙏🙏
2026-10-24 16:37:31
17
muhemed.abdu1
muhemed abdu :
ewunet new yawerahew
2026-10-24 19:22:21
0
muhammedebrahim42
Abu jemal Muhammed :
ተመልሶልናል አልሀምዱሊላህ
2026-10-24 14:54:55
33
abdu_sh101
✦ 𝓐𝓫𝓾 𝓞𝓫𝓮𝓲𝓭𝓪 ✦ :
exactly.
2026-10-24 19:43:45
0
user25931861117077
Maerufa :
አብቹዬ ሺ አመት ይነግሳል ገና፣ እሱ ፍትሀዊ መሪ ነው
2026-10-25 05:14:42
2
user4400396805078
ኸሊድ ኢብኑል ወሊድ :
አሁን የሚሯሯጡት ይችኑ በግድ የቆመች መብታችንን ሊቀሙ ነዉ
2026-10-24 15:05:33
12
yaya.fafy
Fafi bint seid :
አልሀምዱሊላህ እኛ መንግስትን የምንደግፈው ሀይማኖታችንን ያልነካ ያልጨቆነ ያላስገደደ መብታክንን ያልኬከለንን ነው እንጂ የተለየ መብትም ሆነ ድጋፍ እንዲሰጠን አንፈለወግም። የኛን አይንካብን በቃ እንወደዋለን እንደግፈዋለን። እንጂ የግድ መሪው ሙስሊም ካልሆነ አንመራም አንልም። ማንም ይምራ በሀይማኖታችን ጣልቃ አይግባ። እንኳን እምነት ያለው ይቅርና መብታችንን ካልነካ ሀይማኖት የለለውም ቢሆን ....
2026-10-25 06:21:04
0
seidyimer303
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️ :
አልሐምዱሊላህ አወ መንግስታችን ነው በሀገራችን ተደስተን እየኖርን ነው
2026-10-24 15:38:48
4
user8216314049271
user8216314049271 :
ትክክል ነህ በስት አመት ቆይቶ ጥያቄአችን መልስ አግቶአል ።
2026-10-25 04:43:01
1
jemalmohamedzzz
አንድ ለናቱ"ፊትአውራሪ :
ተመልሷል ኤርሚ ምርጥ ሰው
2026-10-24 19:10:32
3
nuradqdk1tf
የረሱል ወዳጅ :
እረ በናትህ በፈጠረህ አንድ ቃል አስታውስልኝ ለመላው ኢትዮፒያዊ አድርስልኝ ሰብአዊንነትነው ነባሩ ሙስሊም ወይም ሱፊያ በውሀቢይ ወይም ሰለፊ በሚባለው አካል ታረደ ተዘረፈ ተንገላታ ተፈናቀለ በጥቅሉ ሞተ ሙቶም በቀብር አጽሙ አላረፈም እየቆፈሩ እያወጡ አቃጠሉት መንግስት ለዚህ መፍትሔ ሊሠጥን አልቻለም እስኪ እንቂዎች ሁሉ ስሙልን በደላችንን ለምን ግስ አድርሱልን
2026-10-24 14:14:39
0
mustefa.hasen1
Mustefa Hasen :
ሀቅ ነው የተናገርከው
2026-10-24 16:09:38
3
slemiyagebagn
ከ u እስከ ፖ :
ተመልሶዋል ።የኛ አጠቃቀም ችግር እንጂ አመስጋኝ ነን
2026-10-24 20:15:45
3
keder.awel8
Keder Awel :
ዋጋ የከፈልነው ለኢትዮጵያውያን ሙሰሊም መብት ለማሰከበር ብዙ መሰዋዕትነት የተከፈለው የድምፃችን ይሰማ ትውልድ
2026-10-25 02:31:11
1
user6090307194121
user6090307194121 :
አልሃምዱሊላሂ ተመልሰዋል።
2026-10-25 03:05:44
1
sikoosikoo4
ያረቢ :
እውነትነው ነፃነት ያገኘነው በሴኩለር መንግሰትነው
2026-10-24 14:47:07
3
user2729619825383
Abumohamed :
ሙስሊሙ መብቱን ለማስከበር መስዋዕትነት ከፍሏል ወደፊትም ይከፍላል ።አሁንም ቢሆን ሌሎች ጥያቄዎች ቢኖሩም መንግስት መንግስት ነው የሀገችንን ሰላምና ደህንነትን ለማስከቀር መንግስት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደግፋለን።
2026-10-24 19:21:34
1
user6090234262885
user6090234262885 :
መልስ አግኝተናል ኤርሚ አንተ ሀይማኖት ዘር አይገድብህም ለእውነት የቆምክ ጀግና ነህ
2026-10-24 20:08:40
1
user1613509887668
user1613509887668 :
ተመልሷል በሚገባ
2026-10-24 19:02:42
1
nuredin.siraj1
Nuredin Siraj :
አግንተናል ኤርምዬ ጥያቀያችን ተመልሶልናል
2026-10-24 16:28:03
1
finjelm
Asebe in Etiyopiya . :
ጥያቂያችን ተመልሷል የሚቀረን ኢንሻ አላህ በዚህ መንግስት ይመለሳል ወላሂ ።
2026-10-24 19:31:40
1
abdulhadi41321
abdulhadi :
@🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️:አልሐምዱሊላህ አወ መንግስታችን ነው በሀገራችን ተደስተን እየኖርን ነው
2026-10-24 15:57:04
1
user6259308366155
beree :
ዉነት ብላሐል ተመልሠዋል
2026-10-24 14:34:47
1
user7145383781620
ሙ/ድ @$ :
ተመልሷል
2026-10-25 07:26:40
0
To see more videos from user @madiba4740, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About