@amhara.hq: ለ60 ዓመቱ የቀጠለው የዘር እልቂት ምንጭ: የአረዳድ ጉድለት - የፖለቲካ ማዕቀፉ ፀረ-አማራ መሆኑን አለመረዳት‼️ 🔺በሙሉ የኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የዘር ፓርቲዎች የሚጋሩት ፀረ-አማራ ሃሳብ በአማራው ዘንድ ያለው ትልቁ ድክመት ላለፉት 60 ዓመት የኢትዮጵያን “ፖለቲካ” መድረክ / የፖለቲካ ማዕቀፍ (framework) ሙሉ በሙሉ ፀረ-አማራ መሆኑን አለመረዳት ነው። 🔺አማራውን እያስፈጀ ያለው አስተሳሰብ ምንድ ነው? " አማራውን እያጠፋ ያለው የብሔር ፖለቲካው የቆመበት፣ ህገ-መንግስቱ የተጻፈበት መሰረት "አማራ ጨቋኝ ነበር" የሚል የቂም በቀል ትርክት ላይ ነው። ይህን የጥላቻ አስተሳሰብ ኦነግ፣ ወያኔ፣ ብልፅግና፣ ኦህዴድ፣ ህውሓት እና በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የዘር ፖርቲዎች በጋራ ይጋሩታል። ይህ የጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ዘር ማጥፋት አይቆምም። ጋዜጠኛ ፣ የሰብዓዊ መብት ተሞጋች ፣ መምህር መስከረም አበራ በአንድ ወቅት ከተናገረችው የተወሰደ። #ስርነቀልለውጥ #ሥርዓትነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide @Human Rights Campaign @Ethio Segenet Media

Amhara Hq የአማራ ዋና መስሪያ ቤት
Amhara Hq የአማራ ዋና መስሪያ ቤት
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 24 October 2026 13:26:39 GMT
79422
4464
128
860

Music

Download

Comments

bilenlucy
The King :
አንድን ሰው አብዛኛው ሰው ከጠላው ከራሱ ችግር አለ ማለት ወደ እራሱ መመልከት አለበት። አማራውን ሁሉ ሚጠላው ከሆነ አማራው ሲገደል ሌሎች እሰይ ሚሉ ከሆነ አማራው እራሱን መፈተሽ አለበት ምክንያቱም አንድን አካል ሁሉም ሊጠላው አችልም ከሁሉም ጋር ያላግባባው የራሱ ችግር ከሌለበት በስተቀር
2026-10-25 03:57:35
29
mesfinregassa7
mesfin :
የአማራ ፖለትካስ ስለ ሌላ ብሄር ማንነት እንዴት ይመለከታል? የምያወጡ መግለጫስ ምን ይመስላል? ለአማራ ንፁሃን ጦስ የሆነው፣ የአማራ ኢሊቶች ስልጣን ስንይዝ ሌላውን ገርፈን ወደ ማደጋስካር እንሰዳለን የምሉ ናቸው። እራሳቹን ብቻ ቅዱስ አታርጉ። ለምን እራሱቹን ማየት ተሳናቹ ግን????
2026-10-25 04:39:06
25
medhanit_27
Causes@27 :
መስኪ ነገሮችን በጥሩ ሁኔታ የመረዳት ክህሎትሽን በጣም አደንቃለሁ::
2026-10-25 09:46:11
15
user25797998798157
ከመወለድ ቀን የሞት ቀን ይሻላል :
In Ethiopia, in the Arsi Zone of the Oromia Region, crimes described as genocide are being repeatedly committed against members of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. The ruling Prosperity Party-led government is accused of committing these crimes by mobilizing and working alongside radical ethnic nationalists and extremist Wahhabi Muslims. Justice! Justice! Justice for Arsi!
2026-10-26 06:42:26
0
user372307287
Sami Sami :
የክፈለ ዘመኑ # ጣይቱ # መስከረም አበራ 🥰🥰🥰
2026-10-28 14:14:18
3
user7705331614215
well came :
ተባረኪ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
2026-10-25 01:24:42
4
remu5537
R&m :
እንዴት አይነት አገላለፅ ነው የልቤን ነው የተናገረቺው ፓአፓፓ. የተናገረቺው ሁሉ እውነት ነው 👌👌👌👌👌👌👌
2026-10-25 18:36:18
4
ambe0998
Ambe :
😭😭ከውሸትና ከጥላቻ ትርክት ፖለቲካ ካልወጣን ነገ ተረኛ ተጨፍጫፊ እንደምንሆን እርግጠኛ ነኝ😭😭
2026-10-25 13:01:12
3
user6062792594955
H Silassie :
እሺ አመት ኑሪልን
2026-10-25 15:32:06
3
mershu09
mershu :
ፓለቲካውን በጠራ መንገድ የገባት
2026-10-26 12:32:54
1
leule498
Lነኝ የክርስቶስ ምርኮኛ :
አብይ ገዳይነዉ
2026-10-27 18:20:41
1
amnesty735
Amnesty :
ጀግና ነሽ
2026-10-25 11:58:51
5
abirahem8
Abirahemዳሞቴዉ :
ጀግናነሺ
2026-10-26 11:07:39
1
user78032933931393
እሱ ባለው :
ትክክክል ንሽ
2026-10-24 21:23:10
2
user9940603065748
user9940603065748 :
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰አች ጀግና
2026-10-25 12:12:57
1
getahunka
getahun kassa :
በትክክል
2026-10-26 07:51:36
1
never.give.up7829
Tiktok :
exactly 💯
2026-10-26 06:51:19
1
sirajebrahim50
Siraj Ebrahim :
የኔ ጀግና አማራ
2026-10-25 07:06:55
0
user1730818108002
ዱርቤቴ :
የኔጀግና
2026-10-25 11:24:07
1
user362718192833737219
🫡 :
they arrested meskerem abera for 4 years and keep ending orthodox amhara in arsi😭😭😭
2026-10-25 03:28:02
1
kibur.sew.hoy
ክቡር ሰው🇶🇦🇲🇱 :
ትክክል
2026-10-29 14:57:29
0
user4962168062870
b :
ሀሀሀሀሀሀ
2026-11-04 01:16:04
0
pape.terefe
pape Terefe :
ኃይል ይስጥሽ እግዚአብሔር
2026-10-29 10:46:03
1
mary.mary6290
mary mary :
ጀግኒት
2026-11-06 01:22:45
1
habtie359
Habtie :
i agreee
2026-10-28 13:11:53
0
To see more videos from user @amhara.hq, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About