@bektu26: ሰው ማግባት ያለበት ያፈቀረውን ነው ወይስ የሚያውቀውን ነው?#ethiopia #ሴቶች #habeshatiktok #ትዳር💑❤💐 #ቤተሰብ

Geni👸🏽
Geni👸🏽
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 24 October 2026 14:33:36 GMT
88865
4628
123
1714

Music

Download

Comments

tigistgizaw52
tigistgizaw52 :
That’s true
2026-10-24 21:38:06
0
teshomedebebe0
TD :
My Man you contraddic your self
2026-10-24 20:23:59
0
kalu3488
kalu :
yes100/100
2026-10-24 20:49:33
0
miro20295
ደስ ደስ እያለኚ ነዉ :
ባክ አወቀ አላወቀ ትዳር ከፈጣሪኢ ነዉ
2026-10-24 17:04:35
111
frefreye
emu :
ewent new
2026-10-24 20:07:54
0
aymirew
ሙራD 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አትልፋ የሰውን ማንነት ማወቅ አትችልም!👍
2026-10-24 18:14:40
70
etallem22
Z advirt :
perfect ..
2026-10-24 21:04:16
0
tigi55454
tigi :
ተሸወድን እረፈደ አጉል ፍቅር ፍቅር ተጫውተን
2026-10-24 18:02:00
18
.usa440
የአባቱ ልጅ :
መተዎወቅ ከፍቅር አይበልጥም አልቀበለውም። ጋብቻ የቢዝነስ ፓርትነር አይደለም። ሰው የሚጋበው ለፍቅር ነው
2026-10-24 16:13:36
24
thekingdomofgod28
Jay Jo :
በጣም በጣም ትክክል ነው. 100%
2026-10-24 16:03:12
19
selemawit.tekie
selemawittekie :
I wish I know before I download it I wish
2026-10-24 18:10:58
2
ahamad4123
Ahamad :
ትክክል ነዉ ብዙ ሴቶች ያለቀሱት ያፈቀሩትን አግብተዉነዉ
2026-10-24 19:01:52
4
mamahujawa
hf@2024 :
100% perfect
2026-10-24 18:05:15
2
ethiopia12389zx
Ethiopia 🇪🇹 :
ጥሩ ነጥብ🥰🥰🥰💪💪💪
2026-10-24 15:56:57
3
abinetmersh21
ንጹህ (Netseh) :
ስለዚህ እንዴት ማወቅ እንደሚቻል ብቻ ተናገር ከገባህ በሗላ እንዴት ይሁን ችግሩ ያ ነዉ እኮ!!!!
2026-10-24 19:09:43
2
asrat913
@mimi :
አብረህ ስትኖር ነው እምታቀው መጀመሪያማ መልአክ ነን
2026-10-24 18:58:13
2
user713905208594
user713905208594 :
የሰውን ልጅ ማወቅ ከባድ ነዉ ከእኔ ጀምሮ
2026-10-24 18:40:49
3
lilyyy546
lily :
ሰው ታውቆ አያልቅም ሰውየው [Innocent][Innocent][Innocent][Innocent]
2026-10-24 18:29:25
1
amelework.sadik1
Amele1974 :
እውነት ነው
2026-10-24 18:33:38
2
aymirew
ሙራD 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የእውነት ለመናገር እኔን ማንም አያውቀኝም እኔም ማንንም አላውቅም! ነገር ግን የምንተዋወቅ ይመስለኝ ነበረ🤣🤣🤣🤣
2026-10-24 18:45:29
2
pspa6788
papa780 :
ባክህ እኔግን የፈቀረኩትን አላገባውም
2026-10-24 17:00:49
1
user801823018568
user801823018568 :
ሰው እስከመጨረሻው እይታወቅም 50% ከተዎወቁ ቀሪው በመተውና በመቻቻል ይቀጥላል ብይ አምናለሁ
2026-10-24 18:46:30
1
user1095920908342
user1095920908342 geni :
በጣም ትክክል
2026-10-24 17:07:28
1
kurasi.hunde
Kurasi Hunde :
awoo
2026-10-24 16:47:30
1
kuzi1590
kuzi🦋🍫 :
Be tikikil
2026-10-24 17:03:27
1
To see more videos from user @bektu26, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About