@nahomtrade0: #creatorsearchinsights ገበያው ስለተሳሳትክ አይቀጣህም፣ ቀድመህ ስለገባህ ነው የሚቀጣህ። ✈️ በዱባይ በረራ ጌት ላይ አንድ ትሬደር ያስተማረኝ ትምህርት፦ ጌቱ ላይ የተሰለፈው ሰው ሁሉ ሊኩዊዲቲ ነው። ከስዊፑ በፊት አትግባ፣ ከስዊፑ በኋላ ግባ። 📉➡️📈 ሌላ በረራ በየሰዓቱ አለ፣ ሌላ ሴቱፕም እንዲሁ። 💡 ስለ ዴይ ትሬዲንግ ተጨማሪ ትምህርት ለማግኘት ተከተሉኝ 👇 ⚠️ ይህ ትምህርታዊ ይዘት ነው፣ የፋይናንስ ምክር አይደለም። ትሬዲንግ ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል። #daytrading #forex #liquidity

NAHOM 🌑🌓🌖 TRADE
NAHOM 🌑🌓🌖 TRADE
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 18:04:51 GMT
8867
834
3
139

Music

Download

Comments

user3852525935470
user3852525935470 :
ትክክል
2026-10-24 21:09:07
4
4x49saintmosses
4x :
🥰
2026-10-24 18:44:21
1
bizuayehu254
bizuayehu :
💪💪💪
2026-10-25 09:01:16
1
To see more videos from user @nahomtrade0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About