Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wwaax18:
w
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 24 October 2026 18:22:36 GMT
178
32
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @wwaax18, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
humble gal 👧 ❤️ 😘 ✨️
#fyppppppppppppppppppppppp #fyp #موسيقى #مسلسلات_تركية
The third one actually won an award btw🙌 (I think these are all???) // #midzy_tokki #itzy #YUNA #YUNA_IceCream #icecream
#የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሳይጠናቀቅ በአርሲ የምእመናን ግድያና መፈናቀል መቀጠሉ ተገለጸ:: ጃንደረባው ሚድያ | ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ ወረዳ በርካታ ክርስቲያኖች እየተገደሉና እየተፈናቀሉ ይገኛሉ ሲል ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ። ሀገረ ስብከቱ “በአርሲ ሺርካ ክርስቲያኖች ላይ በታጠቁ ሃይሎች እየተፈጸመ ያለው ግድያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ መጥቷል። ይህም ትልቅ ኀዘን ፈጥሮብናል። ይህንን ችግር ለመፍታት ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልሳዕ የአርሲ እና የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ጋር በመሆን በተደጋጋሚ ውይይቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል” ብሏል ። የሚደረገው ጥረት ግን ችግሩን እንዳልቀረፈና ተባብሶ መቀጠሉን ሀገረ ስብከቱ ገልጾ “ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ለዚህ ችግር ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቷቸዋል፤ ለዚህም ሲሉ ከታች ካሉት የመንግሥት አካላት እስከ ሰላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጉዳዩን በተደጋጋሚ እያሳወቁ ይገኛሉ፤ እስካሁን ድረስ ግን የተሰጠ መፍትሔ የለም” ብሏል። አያይዞም የአርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ለዚህ ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ከባድ ሀዘን ውስጥ በመግባት ማነጋገር የሚገባቸውን አካላት ሁሉ በማነጋገር እና ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ብሏል:: የአርሲ ሀገረ ስብከት ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ለችግሩ መፍትሔ እንዲሰጠው የመንግስት አካላትም ይህንን የከፋ የጸጥታ ችግር በመቆጣጠር ለችግሩ እልባት እንዲሰጡት ሀገረ ስብከቱ መጠየቁን የአርሲ ሀገረ ስብከት መግለጫው አስታውቆአል ። ይህ በእንዲህ አንዳለ ቅዱስ ሲኖዶስ እያካሔደ ባለው ምልዓተ ጉባኤ የመጀመሪያ ቀን ውሎ ላይ በመላው ሀገሪቱ የካህናትና ምእመናን ላይ እየደረሰ ያለውን የሰላም ችግር አስመልክቶ በቀዳሚ አጀንዳነት መወያየቱን የቅዱስ ሲኖዶስ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ረዳት ፕሮፌሰር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል ጥቅምት 12 ቀን በሠጡት መግለጫ ላይ መግለጻቸው ይታወሳል :: ቅዱስ ሲኖዶስ በአርሲ ሀገረ ስብከትን የሚደርሰውን የምእመናን ግድያና መፈናቀል ያወገዘ ሲሆን ችግሩ እንዲቀረፍ ከመንግሥት ጋር ውይይት እንዲደረግ መመሪያና አቅጣጫ መሥጠቱ ተገልጾአል:: ይሁንና በመጀመርያ አጀንዳ ላይ የቀረበው ጉዳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ሳይጠናቀቅ ተባብሶ መቀጠሉና ምእመናን በግፍ እየተገደሉና እየተፈናቀሉ መሆኑ ተገልጾአል:: ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ተመሳሳይ ጥቃት በደረሰበት ወቅት ሀገረ ስብከቱ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድን ፣ ደጆችሽ አይዘጉን ጨምሮ ጥቂት ማኅበራትን በመጥራት ችግሩን ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት የልጅነታቸውን ግዴታ እንዲወጡ ጠይቆ እንደነበር ይታወሳል:: ሆኖም ችግሩ ከሀገረ ስብከቱ አቅም በላይ ውስብስብ መሆኑን በመግለጽ በዘላቂነት ካልተፈታ ምንም ዓይነት የተራድኦ ሥራዎች ለውጥ ሊያመጡ አይችሉም በመባሉ የተገታ ሲሆን ማኅበራቱ ግን ችግሩን ለመቅረፍ ቤተ ክርስቲያን በምታዝዘው ማንኛውም ሥራ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ ሆነው የሀገረ ስብከቱን መመሪያ እየተጠባበቁ ይገኛሉ:: ምልዓተ ጉባኤው ሲጠናቀቅ በሚያወጣው ዝርዝር ውሳኔ ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ የሚጠበቅ ሲሆን የምእመናን ሞት እስከ አሁንም ባለመቆሙ ጉዳዩን ጊዜ የማይሠጥ ያደርገዋል :: ቅዱስ ሲኖዶስ ይህን አጀንዳ ዘንድሮ በቀዳሚነት ማስቀመጡ እጅግ ተስፋ ሰጪ ሲሆን ቀዳሚነቱ በስብሰባ አጀንዳ ላይ እንደሆነው ሥራውም ቅድሚያ እንዲሠጠው እንዲያደርግ ይጠበቃል:: “የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን” መዝ. 79:11
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy