@hiwotzenebe12: #creatorsearchinsights #ethiopianwomenandgirls #ethiopian_tik_tok #viral #foryoupage

hiwot
hiwot
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 24 October 2026 20:32:15 GMT
10769
237
37
63

Music

Download

Comments

user4622011879938
Bela :
ሰው አለምን ቢያተርፍ ነብሱን ቢያጎድል ምን ዋጋ አለው ወንድሜ
2026-10-24 20:50:25
60
user93241256u
@ :
እዳልዘፍን ቸርች አፈነኝ አላለም[Big LOL]
2026-10-25 03:28:00
19
seblinagetachew
Seblina :
wandeme enate yalem aydelachume genzabi zena tafi gen demo kazelame hiwate kalehi mamolate yalem
2026-10-24 21:39:52
1
selmonmz
p.tigi mesele :
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
2026-10-25 04:18:30
7
senay865
ሻካይና :
@p.tigi mesele: 1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
2026-10-25 08:20:05
1
user7581456374792
Mary :
ከቸርች ስወጣ ፊርደም አለው
2026-10-25 04:23:39
0
matiyodd
mati man@@ :
yeker yebalek berther
2026-10-25 09:55:01
1
user78842388702252
tinatinu :
ምን ችግር አለው ዴማስም ይችን አለም ወዶ ሄዷል ጌታም ያለው ማንም የሚከተለኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ነው ያለው2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4:10 (AMH) •••••••••• ¹⁰ ዴማስ የአሁኑን ዓለም ወዶ ትቶኛልና፥ ወደ ተሰሎንቄም ሄዶአል፤ ቄርቂስም ወደ ገላትያ ቲቶም ወደ ድልማጥያ ሄደዋል፤
2026-10-25 06:46:54
1
sifff1990
nardi adis :
አይ ወድሜ አለም አታላይናት ዝናን ልትሰጥህ ትችላለች የዘላለም ህይወት ግን አታገኝም ወድሜ ቸርችውስጥ እኮ በተሰጠ ፀጋ ትችላለህ አተ አለምን ስለመረጥክ ነው ብቻ ጌታ ያስብህ
2026-10-25 11:38:48
0
getahunosabo
ያልተኖረ ልጅነት :
😁😁 ere litchemalki silaltemchesh new 😅
2026-10-25 12:05:46
0
gucci74g
guccii🥶 :
አቤት እውቀት
2026-10-25 05:56:07
0
lacomenda
Ab :
yemechik bro field new yekeyrkew eko😁
2026-10-25 11:05:44
0
kikisha44jesus
kiki for JESUS ✝️✝️🙌 :
Ere 😂😂😂😂
2026-10-24 21:19:17
2
onelov087
wase nazrawi :
አሳዘንከኝ
2026-10-25 10:54:28
0
teddy.ficol
teddy.ficol :
የት ደርሶ ነው ምንድነው አቅሙ አልገባኝም ምንድነው ጥቅሙ
2026-10-25 07:35:50
0
black_man297
Josi :
ara
2026-10-25 06:56:35
0
binikine
Bini ቅኔ :
መነጽራቹ አይናችሁ ላይ ቢቀመጥም የሸፈነውልባችሁን ነው ወገኖች
2026-10-25 02:57:21
5
edu095l
moያ :
አሀ ዘፈን ታበረታታ ቸርች😳😳😳
2026-10-24 21:08:45
5
tesfsh_comach
ተስፍሽ ኮማች 🤪 :
ወንድሜ እኛ ከቸርች የማንወጣው ሰይጣን ቆራርጦ በችርቻሮ እንዳይሸጠን ነው 🙏
2026-10-25 04:45:36
4
mellsup
user1790233324364 :
አትሳሳት ቸርች አለማዊ ምኞትን ማከናወኛ አደለችም ለዛ ነው::
2026-10-25 04:57:45
1
zabzan2
Zabzan :
ዴማስ😂
2026-10-25 05:28:07
2
gift964202
gift Hawassa :
Yet derese nw gin ezi aliderisim neber yalikewu😳
2026-10-25 04:15:32
1
selmonmz
p.tigi mesele :
kkkkkkkkkkkkkkkkkkk “አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።” — ያዕቆብ 4፥4
2026-10-25 04:16:15
1
christianvictory11
Just Clip It (Pente) :
devil line is fine on the earth 🌎
2026-10-25 10:51:31
0
mintuhailu1
mintu hailu :
ይርዳው ጤና የመሰለኝ እኔ 🥴
2026-10-25 07:16:35
0
To see more videos from user @hiwotzenebe12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About