@dinkinsh1: #እሺ ጤና ይስጥልን ☺ መዝሙሩ ይናገር ቃሉ ይላል አቤት እግዚአብሔር🙏 ጻድቅ ሰባት ጊዜ እንኳ ቢውድቅ እንደ ገና ይነሣልና ( መጽሐፍ ቅዱስ :- ምሳሌ 24-16። የቃሉ ፍቺ እና ትርጉም "ጻድቅ : የእግዚአብሔር ሕግና ቃል ለመጠበቅ የሚጥር ቅን በጎ ሰው ማለት ነው። " ሰባት ጊዜ:- በመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋ እና በባሕል ( በተለይ በእስራኤላውያን ዘንድ) ሰባት ማለት የፍጹምነት ወይም ገደብ የሌለው ብዙ ቀጥርን ያመለክታል። ስለዚህ "ሰባት ጊዜ ይወድቃል ማለት ሰባቴ ብቻ ወድቆ ያበቃል ሳይሆን በሕይወት ዘመን ብዙ ጊዜ መከራ ድካም ወይም ውድቀት ሊገጥመው ይችላል ማለት ነው። " ይነሣልማል:- ጻድቅ ሰው በችግርና በውድቀት ጸንቶ አይቀርም የሚያነሳው እግዚአብሔር አለውና ከወደቀበት ተነሥቶ ሩጫውን ይቀጥላል።: "የንፅፅር ሐሳብ ጻድቅ ቢወድቅም በእግዚአብሔር ርዳታ ይነሣል ክፍዎችና ዐመፀኞች ግን በራሳቸው ጥፋትና ክፋት ይወድቃሉ ( አይነሡም)። እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም አንዳንድ ሰዎች ግን ማነው ከእግዚአብሔር በላይ ለሁን አለችው 😁😁ብዙ ነገር ለማለት ፈልጌ ነበር በተለይ በተለይ ጴንጤዎቹ ላይ እረፉ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ ግን ግን የሰውን ሃጢያት ላይ አትመለከቱ #አሜንንንንን💒🙏💞💒🙏💞🇪🇹💞🇪🇹🙏🇪🇹💒🇪🇹💒🇪🇹💞 #እግዚአብሔር💖_ብርሃኔና💖_መድኀኒቴ💖_ነው✝️✝️✝️✝️✝️✝️ #እግዚአብሔር💖_ብርሃኔና💖_መድኀኒቴ💖_ነው✝️✝️✝️✝️✝️✝️ #አሜንንንንን💒🙏💞💒🙏💞🇪🇹💞🇪🇹🙏🇪🇹💒🇪🇹💒🇪🇹💞
dinkinsh✨👑
Region: AE
Saturday 24 October 2026 22:28:40 GMT
Music
Download
Comments
Eshe...Blessed✝️ :
እኮ ተባረክ እህቴ👌🥰🥰
2026-10-25 08:04:51
1
ነፂ :
ተባረኪ እህቴ
2026-10-25 04:24:44
0
Jesus is Lord 🩷🩷🩷 :
betikikil ehite♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-10-25 08:25:42
1
Mercy_ful💡 :
ድንቅዬ ተባረኪ 🥰🥰🥰
2026-10-25 00:11:03
0
Sari :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-25 15:32:53
0
አንተ የልቤ ረሃብ የነብሴ ጥማት!!🔥🔥😔 :
እኮ😥🔥🔥🔥🙏
2026-10-25 04:35:31
0
Engida Engida :
ሆነብለሕ:አስበህ:ለምትሰራው:ሀጢያት:አይደለም:ቃሉየመለው::እናስተውል:ሀጢያት:መሆኑን:ካወቅክ:ተው።
2026-10-24 22:48:14
0
🎵ናምRuድ🎷🎶🎼 :
የኛ ተወዳጅ እንወድሀለን በእዉነት @Yishak Sedik በርታልን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-25 18:11:42
1
robiti :
🥰🥰🥰
2026-10-25 07:51:05
1
thanks god for everything 📖💯 :
♥️🥰♥️🥰🥰♥️🥰♥️🥰
2026-10-25 16:47:09
0
DINKINEH DM✝️🇬🇧🇨🇦🇺🇸 :
❤️❤️❤️
2026-10-25 16:37:06
1
ማራናታ እየሱስ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-25 09:26:26
1
beti :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-25 16:04:11
1
To see more videos from user @dinkinsh1, please go to the Tikwm
homepage.