@panji.choriyev75:

Panji Choriyev
Panji Choriyev
Open In TikTok:
Region: UZ
Sunday 25 October 2026 04:00:33 GMT
2513
74
1
7

Music

Download

Comments

aex19993
AEX1999 :
👍👍👍
2026-10-25 04:05:23
0
To see more videos from user @panji.choriyev75, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ወመኑ_መሐሪ_ዘከማከ_ወኩሉ_ይሴፎ_ኪያከ_ወኩሉ_ይሴፎ_ኪያከ #ወመኑ_መሐሪ_ዘከማከ  ⚜ ... መዝሙር የዘመነ ጽጌ ፫ኛ ሳምንት... ⚜ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ምስለ ኖኅ ኪዳነ ዘአቀምከ፤ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወሥነ ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወከመ ወሬዛ ኃየል መላትሒሁ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ ዘወይጠል፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ሰማየ ወምድረ ዘአንተ ፈጠርከ፤ ፀሐየ ወወርኀ ዘአስተዋደድከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ በከዋክብት ሰማየ ዘከለልከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት፤ ወአልዓላ እምኵሉ ዕለት፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ፤ ትርጉም ከኖኅ ጋር ቃል ኪዳን የገባኽ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው ለእስራኤል ልጆች መናን ያወረድክ፤ ምድርን በአበቦች ያስጌጥክ፤ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው፤ የምድረ በዳውን አራዊት ከወዳጆችህ ጋር ያስማማህ እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ ማነው፤ ጉንጮቹ እንደ ዋልያ እንቦሳ ፈጣኖች ናቸው፤ አንደበቱ ጣፋጭ ነው፤ ተወዳጅነቱ እንደ ፌቆ ግልገል ነው፤ ሰማይና ምድርን የፈጠርክ፤ ፀሐይና ጨረቃን ያስማማህ፤ ሰማይን በከዋክብት የሸፈንክ፤ ምድርን በአበቦች ያሸበረቅክ፤ ሰንበትን ያከበርካት ከዕለታትም ለይተኽ ከፍ ከፍ ያደረግኻት፤ አቤት!! እንዳንተ ይቅር ባይ ማንም የለምና ኹሉም አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

About