@keneanfarm: ከሰሞኑ በወተት ምርቶች ላይ እየተነገረ ያለዉን መረጃ ተከትሎ የግብርና ሚኒስትር ምን አለ? የሚኒስቴሩ የእንስሳት ሀብት እና ዓሣ ልማት ዘርፍ አማካሪ ወ/ሮ ፅጌረዳ ታደሰ  እንዳረጋገጡት እስካሁን በምርቱ ላይ ምንም አይነት ካንሰር አምጪ ንጥረ ነገሮች መጨመራቸውን የሚያመለክት መረጃ የለም። #ግብርናሚኒስቴር #የወተትምርቶች #የእንስሳትሀብት #የሀሰትመረጃ #የምግብደህንነት

Kenean Agro Industry
Kenean Agro Industry
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 05:43:10 GMT
390
15
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @keneanfarm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About