Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alemeshetkebede.gmail: ለአንበሳ አውቶብስ መስሪያ ቤት #duet
ALEMYE ጥቆማ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 07:13:02 GMT
35156
1745
265
620
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.51MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
mekdi :
degmo endat endmyadergchyw
2026-10-25 17:55:38
0
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው :
ere lesew kibr yemibal yelachew
2026-10-25 10:07:31
0
ኩሽ ምድር :
የትኬተሮች አይብስም ብለህ ነው ወንድሜ ዝርዝር ካልያዝክ የማያስገቡ መጡብን እኮ
2026-10-25 10:19:12
21
joni :
safety 0
2026-10-25 14:04:05
0
medina :
ewnte new
2026-10-25 10:51:56
0
Nibret Zewdu :
🙏thanks so much
2026-10-25 14:51:30
0
Amz :
በመጀመሪያ ጥሩም ሲሰራም አመስግናችሁ አታቁም ሲቀጥል ሙሉ በሙሉ ጥፋትን ወደ ሹፌሩቹ ብቻ ማረጉም ጭፍንነት ነው ለመሆኑ የአበሳ ሹፌር እና ትኬተር ደመወዝ ስንት እደሆነ ታቃለህ ምናልባት ላዳዱ የምሳው ነች የትኬተር 5000_7000 ነው የሹፌር 1400_17000 ነው እየራበው የሚሰራ ሰራተኛ ነወ ከዛም የመኪኖቹ የሜቴናስ ችግር አለ
2026-10-25 11:23:07
15
DEJENE :
antese
2026-10-25 10:33:42
0
ሹመርጌ ፈረንሳይ ለጋሲዮን :
የከተማው ሲኖ ትራክ ነው እኮ ነው የሚባሉት።
2026-10-25 09:17:05
15
YEBICHAYE🇪🇹 :
እውነት ነው በጣም አደጋ እያበዙ ነው
2026-10-25 10:01:08
19
Ermias616 :
አባትዬ የምትሰጠውን ሀሳብ ከቀናነት በመነሳትህ አደንቃለሁ። ነገር ግን ያልገባህ ነገር ሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤት የተደራጀው በብሄር ተዋጽኦ ነው በእውቀት አይደለም። ከዚህ መዋቅር እንደአንተ ያለ የዋሁ ብዙ ይጠብቃል። ሌላው ቀርቶ በሀይማኖት ድርጅት ውስጥ ሁሉ ይህ ነገር አለ።በአንበሳ አውቶብስም እኛ ቀድመን የምናቃው አንበሳ ጠንቃቃ አዋቂ ሹፌርች ባለሙያዎች ያሉበት ከተማ ውስጥ አደጋ የሚያደርሱ ሹፌሮች የነበሩት ነበር። አሁን ግን ከላይ በጠቀስኩልህ ሁኔታ ሁሉም ሰራተኛ ቤቱን መለማመጃ አርገውት ማሰልጠኛ እጅ ማፍታቻ ሆኖ በከተማ ውስጥም አሰቃቂ አደጋ አድራሽ ሆኗል። አሉ የተባሉ ባለሙያዎችን እነ ፐብሊክ ቭሎሲቲ አሊያንስ አየርመንገድ መብራትኋይል ባንክ ብቻ አሉ የተባሉ መስራቤቶች ይቀራመቷቸዋል። አንበሳ አሰልጣኝ እና አደጋ አድራሽ ሆኖ ቀረ ማኔጅመንቱ እነኝህን ውድ ሙያተኞች ሲሄዱበት ምንም እንዳልተፈጠረ የሠለጠነው ባለሙያ ሲነጠቅ እንደ ተራ ነገርን ሰው ቢሄድ ሰው ይተካል ይሉሀል። አንድ እንደአገር ተቆርቋሪ ሆኜ ልንገርህ ትኬት ቆራጭ በ5000 ብር እሚቀጠር ጠፍቶ ትኬት የሚቆረጠው ከመነሻ ብቻ መሆኑን ታውቃለህ? መሀል መንገድ ወራጅ እንጂ መሳፈር አይቻልም ምክንያቱም ትኬት ቆራጩ አብሮ ስለማይጓዝ እንግዲህ ባሱም የአገር ውድ ነዳጅ እየፈጀ ይሄዳል ተጓዡም ብሩን ይዞ መንገድ ቆሞ የሚያሳፍረው የለም ማንም ስለዚህ ጉዳይ ጣጣ የለውም። ይህንን መፍታት ያቃተው ተቋም ወንድምዬ ብዙ መጠበቅ ወይ የዋህነት ነው ወይ እንደአንተ ተስፈኝነተ ነው።
2026-10-25 12:21:36
6
Emu :
እረ ቦሌ አራብሳ የሚያሽከረክሩት አንዳንድ ሹፌሮች ጠጥተው ነው መሰለኝ ቼክ ይደረግልን ወገን ሰው ሠላም አውለኝ ብሎ ወቶ ከትኬት ጀምሮ ጭቅጭቅ ትልቅ አይሉ ትንሽ አይሉ ስድባቸው መከራ ንቀታቸው መከራ (ከሹፌርም ከትኬት ቆራጭም መልካም አሉ ሁሉም አደለም መልካም ትህትናን የተላበሱ አሉ......
2026-10-25 14:48:42
3
Eski0910309078 :
እረ በደንብ ንገርልኝ እኔማ 2 የአንበሳ ሹፌሮች ሕዝብ ጭነው እያበረሩ ከታከሲ ወርጄ ለምንድን ነው ቀሥ ብላችሁ የማትነዱት ብዬ ተናግሬአቸው እግዚአብሔር ያክብራቸው አሺ ብለው መልሠውልኛል ግን እንዳልከው ብዙ መሠራት አለበት
2026-10-25 09:22:25
5
Ye Aziza lij :
የሚያደርሱት አደጋም በዝቷል።
2026-10-25 08:36:58
6
wonde16 :
እይታህ ትክክል ነው እኔ በሸገር የብዙሀን ትራንሰፖርት ወሰጥ ቀጥሎም አንበሳ ሳገለግል ቆይቼ በቅርቡ ለቅቄለው አንደኛ ነገር ቤቱ መፈተሸ አለበት ነባር ሰራተኛሀ በደሞ በጥቅማ ጥቅም ለውጥ ባለማየቱ እየለቀቀ ነው አንድ ግቢ ወሰጥ በተመሳሳይ ሰአት ገብተን እየወጣን ቬሎሲቲ 280000ደሞዝ ይከፍላል አንበሳ 14000ሺ ይከፍላል አሁን በዜሮ አመት የሰራ ልምድ ይቀጥራል ውዱ የሰው ህይወት ይቀጠፍል ንብረት ይወድማል ምንም አይመሰላቸውም ሀላፊ መቀየር ብቻ አሰራር አይቀየር በሰው ላይ አይሰራም ሰው ሲለቅ ለምን ብለው ግባት አይወሰዱም ሰው ሲለቅ ደሰተኞች ናቸው አሁንም በገለልተኛ አካል ይፈተሸ በይ ነኝ አበቃሁ።
2026-10-25 10:09:31
7
zewdu Tegay :
አሁን እኮ መስሪያ ቤቱ ጥሩ ደሞዝ ስለማይከፍል ነባር ሰራተዮች ጠቅላላ ወተው አልቀዋል ሹፌሮች መካኒኮች ገንዘብ ተቀባዮች ጠቅላላ ነባሮች ወተዋል
2026-10-25 09:04:25
9
Ts.G :
የደሞዝ ማነስ ስነብግባርን አያበላሽም መመስገን ያለባቸውም አሉ አምበሳ አውቶቡስ በጣም ኩራታችን ነው
2026-10-25 12:12:25
2
መሐረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ። :
እውነተኛ ስለሆንክ ፎሎ አረኩህ።
2026-10-25 09:12:19
1
yodit kebede :
ምርጥ እኮ ነህ አንበሳ የለም አሁን
2026-10-25 19:33:46
1
girum 12 :
ወንድሚ አንበሳ የሚባል ተቃም የለም አዲስ አበባ የከተማ አውቶቢስ ነው በዚህ ይስተካከል ሀሳብህን
2026-10-25 16:08:50
0
DEMEKE TEFERA :
ከቦሌ ፈረንሳይ አውቶብስ ይመደብልን🙏🙏
2026-10-25 11:12:36
3
sisizosi :
እስቲ ዛሬ ስለአርሲ አውራ እባክህ
2026-10-25 07:20:26
4
yisakor&vike :
chilota engi edeme ayidelm minedaw
2026-10-25 20:11:05
1
Tenaye :
በጣምጥሩእስቱያየትነው
2026-10-25 09:37:03
1
Special One :
ሹፌሮች ላይ ብቻ መፈረድ ይከብዳል አዎ በጣም ስነ ምግባር የሚጎላቸው አሉ ግን ምክንያቱን ልንገርክ 1 ድርጅቱ በጭራሽ አይከፍልም አሁን የሚከፍላትን እንኳን ተራ በሆነ ምክንያት ቆራርጦ ይሰጥካል 2 አስተዳደራዊ ሁኔታው በጣም ያስጠላል ሰራተኛ የሚይዝበት መንገድ ስለዚህ ልምድ ያላቸው ተጠራርገው ሄደዋል አሁን በ 0 አመት ነው የሚቀጥረው 3 በጣም ነገሮችን ከባድ የሚያደርገው ነገሩን የሚሰጥህ መኪኖች አብዛኞቹ ቴክኒካል ችግር አለባቸው ይሄን ይዥ አልወጣም ማለት አትችልም ::
2026-10-25 10:26:19
2
To see more videos from user @alemeshetkebede.gmail, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ebikelife #ebiketiktok #parentsoftiktok
xương rồng - Dangrangto, donal#music #viral #fyp #fbtxuhuong #nhachaymoingay
T-Minus 51 days until the GOAT is back in SLC🙂↕️👊🏼 who’s ready to throw DOWN at @getfreakyfestival @subtronics #fypシ #edmtiktok #dubstep #foryoupage #subtronics
Baba no punish my ennemis
KUN đợt này chơi lớn quá! Nhảy bao bố mà lên tới 20 củ mới ghê chứ. Thử vận may coi sao mí bà ơi #KUN #BaoBoLenDinh #ThuHoachRungRinh #HoptaccungKUN #vulaci
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ🎧🤍##قران #قران_كريم #المنشاوي #سورة_الرعد#quran
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy