@lamri.chiffon: ውድ ደንበኞች ሀበሻ ቀሚስ ማሰራት ስትፈልጉ ቢያንስ ወር ቅደሙ ሰርጉ ወይ ደሞ ፕሮግራማችሁ 15 እና 8 ቀን ሲደርስ እየመጣችሁ አድርሽልን አትበሉ ቢደርስላችሁ ራሱ ለእናንተም ለኔም አቅል ማጣት ነው ሰው ሲቸኩል ደሞ ስህተት ይሰራል ስለዚህ ቀደም እያላችሁ እዘዙን 0543404219 ይደውሉ #habeshakemis #ethiopiantraditionaldress #ይዘዙ

ላምሪ ሀበሻ ቀሚስና ሽፎን
ላምሪ ሀበሻ ቀሚስና ሽፎን
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 25 October 2026 10:04:12 GMT
1259
53
2
11

Music

Download

Comments

user3028498179710
nafkot🌎 :
yet nw
2026-10-25 15:22:42
0
almi.635
@ :
የት ነው
2026-10-25 11:43:00
0
To see more videos from user @lamri.chiffon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About