@alazii271: የ2019 4ኛ ዙር ወደ እመጓል ኡራኤል መንፈሳዊ ጉዞ መነሻ📆 : አርብ ጥቅምት 20 መመለሻ 📆 : ሰኞ ጥቅምት 23 ኡራኤልን እና ማህሌተ ፅጌን አክብረን የምንመለስ ይሆናል የጉዞ ሁኔታ : ለ4 ቀን በጉዞአችን የምንሳለማቸዉ ገዳማት👇 📍ዘብር ገብርኤል 📍ሽብሻቦ ማርያም 📍ፃድቃኔ ማርያም 📍ዋሻ ዘርዓብሩክ 📍ደብረብርሀን ስላሴ የጉዞ ዋጋ : 4800 ብር በገዳሙ ያለዉን መስተንግዶ 🍽 እና ማረፊያ ቦታን ጨምሮ ❗️ሚከፈለዉ ቅድሚያ ነዉ ለበለጠመረጃ :👇 +251959314646 +251959324646 +251959344646 #እመጓል_ቅዱስ_ዑራኤል #ድንግል_ማርያም_እናቴ #ኡራኤል_አባቴ_አንተ_ጠብቀኝ❤❤❤❤ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
🇪🇹አልዓዛር ዘሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹
Region: ET
Sunday 25 October 2026 12:49:34 GMT
Music
Download
Comments
Mahder Girma :
የቆጵሮሱ አባት የሰላም ስፍራ ኡፍፍፍፍ
2026-11-01 18:41:25
0
Asne Black Man💞💞🌹 :
የሠላም አባት ቅዱስ ዑራኤል
2026-10-26 06:46:40
0
samri22 :
ሳልሞትባቹ ዉሰዱኝ😔😔
2026-10-25 20:30:03
0
@sami 21 :
እዚህ ቦታ ያለ ሰላም በመድሐኒያለም እንዴት ደስ እንደሚል የሱባኤ ቦታ
2026-11-25 13:34:36
0
Miko bekle :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-29 19:45:14
0
Samiya🦋🟤 :
🥰🥰🥰
2026-10-25 13:53:02
0
ኤፍ :
🙏
2026-11-15 13:34:58
0
To see more videos from user @alazii271, please go to the Tikwm
homepage.