@costagb2:

Jubilee
Jubilee
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 25 October 2026 14:25:36 GMT
256
47
6
0

Music

Download

Comments

razameade
Raza 💥de💥 soare💥 :
2026-10-25 15:08:07
2
jianu.pusa
Jianu Pusa :
2026-10-25 20:34:22
1
111magdalenamagda111
Magdalena Magda. :
🙏🙏
2026-10-25 17:03:45
1
jianu.pusa
Jianu Pusa :
[Foc][Foc][Foc]
2026-11-27 07:11:23
0
To see more videos from user @costagb2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ ‎🌿በተፈጥሮ ሚዛን ሲታይ ትንሿ የውሀ ጠብታና ግዙፉ ቋጥኝ ፈጽሞ የሚመጣጠኑ አይዴሉም። ‎🌿 ጠብታዋ በጣት  የምትበተን እጅግ ትንሽ፣ ድንጋዩ ግን በብረት መዶሻ እንኳን የማይደፈር ጠንካራ አካል ነው። ‎🌿ነገር ግን ጊዜ ዳኛ ሆኖ ሲቆም ያ የማይበገር የሚመስለው ቋጥኝ በዚያች ትንሽ ጠብታ ተበስቶ ይሰነጠቃል። ‎🌿ሚስጥሩ የጠብታዋ ጉልበት ወይም ክብደት ሳይሆን በፅናት ያለማቋረጥ ጠብታ ነው። ‎ ‎🌱በህይወትህ ጉዞ ውስጥ🌱 ‎🌿  ተራራ የሚያክሉ ችግሮች ‎🌿 አልፈታ ያሉ እንቆቅልሾችና ‎🌿ተስፋ የሚያስቆርጡ ፈተናዎች ልክ ቀጥኙ ድንጋይ ጠንካራ ሊመስሉህ ይችላሉ። ‎🌱 አንተም በተቃራኒው🌱 ‎🌿 አቅምህ እንደ ውሀዋ ጠብታ አናሳ ‎🌿 ጥረትህም ከንቱ ሆኖ ሊሰማህ ይችላል። ‎🌿ዳሩ ግን በዚህ ዓለም ላይ የተመዘገቡ ታላላቅ ድሎችና ለውጦች በአንድ ጀንበር ጩኸት የተገኙ ሳይሆኑ በየዕለቱ በሚደረግ የማያቋርጥ ጥረት የተገነቡ ናቸው። ‎🌿ታላቅ ድል የአንድ ቀን ጀብዱ ውጤት ሳይሆን በየቀኑ ሳትሰለች የምታደርጋቸው ትናንሽ እርምጃዎች ድምር ነው ‎ ‎--- ‎ ‎🌱ፅናት የማይቻለውን ያስችላል🌱 ‎ ‎🌿 ኃይለኛ ጎርፍ በአንድ ጊዜ መጥቶ ድንጋዩን አጥቦትና ጩኸት ፈጥሮ ያልፋል እንጂ ቅርፁን አይለውጠውም። ‎🌿 ጠብታዋ ግን ቀስ እያለች ግን ባለማቋረጥ አንድ ቋጥኝ ትሰብራለች። ‎🌿ችኩልነትና ጊዜያዊ ስሜት ሳይሆን እርጋታና ቀጣይነት ያለው ትጋት ነው ዘላቂ ለውጥ የሚያመጣው። ‎ ‎🌿 ቋጥኙ የሚሰነጠቀው በመጨረሻዋ ጠብታ  ብቻ ሳይሆን ከመጨረሻዋ ጠብታ በፊት በወደቁት ሺህ ጠብታዎች ድምር ነው። ‎🌿 ስኬት የሚገኘው ሌሎች ሲደክሙ አንድ እርምጃ ተጨማሪ መጓዝ ስትችል ነው። ‎🌱ፅናት ማንነትን ይቀርፃል🌱 ‎🌿 ጠብታዋ ድንጋዩን ስትሰብር ድንጋዩ ብቻ አይደለም የሚለወጠው ሂደቱ ራሱ የፅናትን ኃይል ያሳያል። ‎🌿 አንተም ፈተናዎችን ተቋቁመህ ስትጓዝ ችግሩን ብቻ አይደለም የምታሸንፈው ኢጎህን ሰብረህ ማንም የማይሰብረው ጠንካራ ስብዕና በውስጥህ ትገነባለህ። ‎ ‎🌱ስለዚህ ወዳጄ🌱 ‎🌿  ዛሬ የምትዘራው ዘር ፍሬው ቢዘገይብህም ዘር ከመዝራት አትቦዝን። ‎🌿 ሌሊቱ ቢረዝም ከመንጋቱ አይቀርም። ‎ ‎🌱 ሳትታክት ቀጥል ድንጋዩ መሰንጠቁ መንገድህም መክፈቱ አይቀርምና ፅና🌱 Telegram 👉👉👉‎https://t.me/misgie123456(አንድ እርምጃ)

About