@enkss1: #enkss #enkssm #creatersearchingsight

የኢትዮጵያ ታሪክ፤ባህልና ቱሪዝም
የኢትዮጵያ ታሪክ፤ባህልና ቱሪዝም
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 14:26:04 GMT
6234
236
7
69

Music

Download

Comments

tesema.kassa
tesema kasa gebeyoh :
የት ነው ቦታው ልጅስ አለው
2026-10-25 18:22:15
0
buzuayehushenkute
Buzuayehu Shenkute :
አቤ ጀግናችን....!!!!!
2026-10-28 06:01:10
0
babyboyermias
ermi @baby :
ይገርማል ኢትዮጵያን በዓለም ያሳወቀ አትሌት የሚኖርበት ቤት ይሄ ነው ። ድሮ ለሀገር ክብር እንጂ ለብር አልነበረም የሚሮጠው !
2026-10-25 19:15:19
0
befekadukebede
በፍቃዱ ከበደ :
2026-10-27 14:27:57
0
user6903012062224
user6903012062224 እንዴ ዘልደታ :
🥰🥰🥰
2026-10-28 18:58:45
0
wami639
Wami :
እኔን የሚገርመኝ ለምንድነው ይህ የሀገር ባለውለታ ከስቴዲየሙ በተጨማሪ መሀል ከተማላይ ስሙንና ግብሩን የሚመጥን ደረጃውን የጠበቀ ለወጣቶች ዕውቀት መገብያ ፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ፋሲሊቲዎችን ያሟላ ተቋም እና ሀውልት የማይቆምለት ????? ተዓምራዊ ሆኖ ያለፈ ሰው እኮ ነው ! አሟሟቱም ብዙ ጥያቄ ያለበት የሰላሌ ኦሮሞው ኢትዮጲያዊው አበበ ቢቂላ ስለእሱ የሚያውቁ ነጮች እስካሁን በጣም የሚደነቁበት የሀገር ባለውለታ እና በሙያው ብዙ አንጋፋዎችን ያስከተለ ልዩ የሆነ ዜጋ ነው ። በአንድ ወቅት ቤተሰቦቹ በአዲስ አበባ ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ላይ በተቀመጠው አሰራሩ '' እዚህ ግባ '' በማይባል ሀውልቱ ላይ ብዙ ጥያቄ በአቤሴሎም ይደጐ እና ቤተሰቦቻቸው ላይ ሲያነሱ እንደነበር የአደባባይ ሚስጥር ነው ። ለማንኛውም አሁን ያለው ሀውልቱ ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ለቀብር የሚሄዱ ዜጐች እግረ መንገድ የሚያዪት ከመሆን አላለፈም ። ሕያው እና ትውልድ የሚማርበት ብሎም ለታዳጊዎች ምሳሌ እንዲሆን መሀል አዲስ አበባ ላይ ዘመኑን የዋጀ ሀውልት ቢቆምለት በስሙ ከተሰየመለት ስታዲየም ጋር ሙሉ ይሆናል ። የተከበሩ የኢትዮጲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር.ዓብይ አህመድም የእሱን የፅናት አቅም ምሳሌ አድርገው መልዕክት ሲያስተላልፉ አድምጫለው ። ይህ ስፖርተኛ ፖለቲከኛ እና አርቲስት ቢሆን እስካሁን ………? 🤔🤔🤔🤔❤️❤️❤️
2026-10-26 05:12:50
1
To see more videos from user @enkss1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About