@antidor888: በትንሽ ኢንቨስትመንት ተመሳሳይ ገቢ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp

𝒜𝓃𝒯𝒾𝒹ℴ𝓇
𝒜𝓃𝒯𝒾𝒹ℴ𝓇
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 15:01:16 GMT
101458
4426
255
551

Music

Download

Comments

16joboy16
ቼ16 :
እረ ባክህ መሪዉ እኮ አብይ አህመድ ነዉ አንድ ቀን ጠዋት መጥቶ እናቴ አሮጌ መኪና አሶጣ ብላኛለች ቢልስ
2026-10-25 18:54:04
103
estif2d
Estifo Estifo :
ቪትስ ገዝቼ እቁብ ጥዬ የኤሌትሪኩን ለመግዛት መጋጋጥ ይሻለኛል።
2026-10-26 20:57:17
22
usersrkgrpacot
fisiha :
የነዳጁን ነገር አለፍካት
2026-10-25 20:52:53
9
ubuntu086
Ethio Ubuntu :
ሀሳብህ የሚቃረን ባይሆንም ያሰላህበት መንገድ ግን ትክክል አደለም። በ15% ወለድ 2mill የተበደረ ሰዉ አመታዊ ክፍያዉ ከ400k በላይ ነዉ
2026-11-24 13:35:25
0
nat_ani2
Nati :
ለነዳጅ እና Old በመሆኑ ላለ የmaintenance cost የሚወጣውስ ወጪ? እሱን ወጪ ብንከፍለው በ3አመት አዲስ መኪና ቢኖረን አይሻልም???
2026-10-25 18:26:19
4
melkest9
Melk :
ተሳስተሃል micro finance 27% ነው
2026-10-25 17:40:12
11
abditemam58
abditemam58 :
vitz 1999 ride ayekebelimeko ..yemichal kehone negeregn eski
2026-10-25 22:31:22
1
nebiyu342
ቤተ-ሰናይ :
ምንም ብር የሌለንና ሀሳቡ ብቻ ያለንስ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-26 12:51:37
6
soloadyst3f
SOLO MAN :
ወንድሜ ሀሳብህ መልካም ነው! ከ5 ዓመት በኋላ Vitz & Byd ልዩነቱን እየው Vitz ...=30ዓመት ያገለገለ Byd....= 6 ዓመት ያገለገለ ይሆናሉ። የብሩ ልዩነት ውጤቱ አሁን ሳይሆን ከ5 ዓመት በኋላ ያሳያል።
2026-10-26 04:02:19
3
yoni5302
yoni :
ስንት አመት ነዳክ
2026-10-25 18:42:27
0
shewange44
Shewange የፃድቁ :
ገቢው መች ተገናይቶ ያረጀ ቪትስ ከኤሌክትሪክ እኩል ነው ትላለህ ?
2026-10-26 09:42:56
1
highvibe73
Look :
የኤሌክትሪክ የቀን ገቢ ከቪትዝ ጋር በጭራሽ አይገናኝም።
2026-10-25 21:58:33
2
a.bla78
Aማ ዘ blaክ :
RE ባጃጅ የ2023 model አለኝ አንዳንድ ሰዎች በ600ሺ ብር እንግዛህና አንተ ጨምረህ የኤሌክትሪክ ባጃጅ ግዛ ይሉኛል እና ምን ታማክረኛለህ?
2026-10-26 12:52:46
0
ahmed.mo467
CR7 🇪🇹🇵🇹 :
ke vitz ena yarsis compact yetu yushalal bro?
2026-10-31 15:04:30
0
makbel295
apostolic :
አመሰግናለሁ ከአንተ ሀሳብ ጋር ተመሳሳይ ሚኪ ሲናገርም ነበር
2026-11-04 13:09:26
2
buze.sitota
buze sitota :
እናመሰግናለን ወንድም
2026-10-28 12:26:23
1
mizii11
mizii11 :
Thank you sir
2026-10-31 20:00:47
1
berhanu024
user4727579120827 :
እናመሰግናለን
2026-10-29 08:36:13
1
henikiros
Heni kiros :
ሲጀመር ኤሌትሪክ መኪና ኢትዮጵያ ላይ ከዚሕ በኋላ ታሪክ ሆኖ ነው የሚቀረው
2026-10-26 09:27:00
0
leule251
leule :
ነዳጅስ ሰልፉስ
2026-10-26 23:00:53
0
alex_king360
Alex :
ወለዱን እንዴት ነው ያሰብከው?
2026-10-25 21:02:40
0
hailemichaelendes
Haile :
ትክክል ነህ። ራይድ ለመስራት ከቪትዝ የተሻለ መኪና የለም።
2026-10-26 13:06:35
3
naflet75
Naflet Zedo :
i was confused by this
2026-10-25 15:36:12
0
maki85616
maki :
ke vitsna yari yetgnawu yishalel Please
2026-10-25 17:24:40
0
birukdemiseetc
etc ♏ :
1million አለኝ በባክ ጋር አገናኝቼ ያሪስ ኮፓክት ገዝቼ ብገባ ምን ትመክረኛለህ
2026-11-14 16:22:11
1
To see more videos from user @antidor888, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About