@yotor86: #ethiopian_tik_tok #habshatiktok #ertreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #oromotiktok #viral?fypシforyoupage

Yotor  ⛑
Yotor ⛑
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 15:51:50 GMT
110906
34646
931
18999

Music

Download

Comments

user1106225530237
My :
ፍትህ ለአርሲ[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-26 09:59:59
0
user1307801661905
eldana :
correct
2026-10-26 11:48:24
0
beli37653
Beli :
😭😭God, please do not remain silent! 😥😥 Didn’t You say that Rachel’s tears were not forgotten? God, who heard Rachel’s tears, receive the blood of the innocent and let Your justice be revealed. These shameless people will only make things worse if this continues. Son of the Virgin Mary, please, for the sake of the blood of these innocent children, arise and deliver Your judgment! 😭😭😭 Make my prayer more respectful Make my message clearer and smoother Make the wording more natural
2026-10-26 07:45:15
0
yonesalemu
yohannes aelemu :
[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]አይ አርሲ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-26 09:03:23
0
mule.kassaye3
Mule Kassaye :
Fetehe Learse orthodoxawian
2026-10-26 11:02:41
0
user1512234239229
kibrome :
መሮናል ወገን አዋጅ አዋጅ አዋጅ
2026-10-25 20:06:15
102
abay.sport4
abay sport :
አረ ጎበዝ በየተራ ማለቃችን ነው ምን ነው ልባችን ድጋይ ሆነ ምነው ደነደነ ደነደነ ደነደነ ምነው ምነው ከዚ የባሰ ምን ሊመጣ ተቃጠልን እኮ
2026-10-25 18:51:16
49
simenehhaddis31
sima2323 :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶደክሳውያን
2026-10-25 16:56:37
80
misge1248
Misganaw :
ያለ መንግስት የለ ህገ መንግስት የምትመራዋ ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያ😭😭😭
2026-10-26 12:40:50
3
eyob643
ኢትዮጵያ :
ፍትህ ለአርሲ ክርስቲያን
2026-10-26 02:35:19
25
user2815970050968
yasmarelj :
wendme ewnet new
2026-10-25 21:33:08
1
mesti554
Mesti :
የት ሄደን እንጩህ ድምፃችን የጋን መብራት ሆነ
2026-10-26 09:24:21
10
user2265617322740
suremagha :
ኧረ መፍትሄ እንፈልግ
2026-10-25 16:56:38
15
user4290545821950
2127 :
አርሲ ፍትህ ይገባታል አምላኬ ሆይ እባክህ ይቅር በለን ግፉን እይልን።
2026-10-26 02:06:34
19
bettyg07
Betty :
ድምፅ ስለሆንክ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
2026-10-26 13:10:56
1
fekerhabte
Feker Habte :
አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
2026-10-26 04:55:08
9
.0712552
ሚካኤል አባቴ 0712 :
ፍትህ ለአርሲ ኦርቶዶክሳዊያን😭😭😭😭😭
2026-10-26 02:29:49
6
azenegashzewdu
Azi Zewdu :
ቢያስ ቤተክርስቲያን ተሰብስበን እንጩህ እናልቅስ በጋራ ሰልፍ መውጣት ብንከለከልም
2026-10-26 04:25:16
10
afework12192127
Afework2127 :
እውነት ነው ያ ዱሮ አንድ ሰው ሲገደል አይደለም በድንጋይ ተመቶ ሲደማ የሚደነግጠው ልባችን እንደቀልድ ከሞት ጋር ተላምዶ አሁን ላይ አይደለም ማዘን መደንገጥ ተሰምቶት እንኳን ነፍስ ይማር ማለት ካቆመ ሰነባብቷል!!! ለማንኛውም አይደለም ከመንግስት ከቅዱስ ሲኖዶስ መጠበቅ እንደሌለብን የተረጋገጠ መሆን አለበት። ሲቀጥል ህዝብ የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ ሲወጣ ብቻ አልያም እያንዳንዱ ቤት ሲገባ ብቻ መሆን የለበትም መጮህ ያለበት ቢያንስ ነገ የኔ ተራ ነው በማለት ዛሬ በደንብ መታሰብ አለበት። ቅዱሳን አባቶች እነ አቡነ ጴጥሮስ ዋጋ የከፈሉባት ቤተክርስቲያን እምነትና ሀገር ነው ቻሌንጅ ይጀመር በአንድ እንሁን መሞት ካለብን ማለቅ ካለብን አንድ ሁነን የሞት ጽዋችንን መቀበል አለብን ቢያንስ ከተጠያቂነት እንዳን ሀይል የእግዚ አብሔር ነው ሰይፍ የጌድዮን ነው። ስለእግዜብሔር በንጹህ ልብ አንድ እንሁን።
2026-10-26 03:35:43
5
user5397843587570
kal kal :
ለአሪሲ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭
2026-10-26 06:11:05
1
mastuyoo
Mastu yoo :
አርሲ ትጣራለች ፍህት ለአርሲ ኣርቶዶክሳዊያን🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
2026-10-26 03:49:45
4
kahsubrhanu
kahsu ኢትዮጲያዊ ኦርቶዶኩሳዊ :
እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭
2026-10-25 19:01:03
4
amro.2324
ማን እንደ እናት :
ቀጥታ ዉድ እርምጃ ደከመኜ እባካችሁን ከፋን ተመስገን ገና ብዙ መስካሪዎች ይመጣሉ እስኪ አንድ ሁነን እንነሳ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-26 04:03:40
2
papa827654
papa :
ሁሉም ዝም አለ አለቅን
2026-10-26 04:02:11
2
user941219454
moges lemma :
አርሲ ትጣራለች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-26 01:16:00
2
To see more videos from user @yotor86, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About