@neju_mehdi_: #አርሰናል #ማንችስተር_ዩናይትድ

neju_Arsenal❤️
neju_Arsenal❤️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 16:01:18 GMT
25376
5474
305
1054

Music

Download

Comments

user1352594420010
user1352594420010 :
bale sint new adare
2026-10-25 19:02:17
0
husen10k44
husen 2627 :
man unted biwardim man city ale Laa arsenal
2026-10-25 19:06:12
0
emushe7
Emushe Gunners :
ደስ ነው ያለኝ መቸም አረሳውም PSG ጊዜ አየናቸው እኮ
2026-10-25 18:29:43
105
bilenyiheyis
yiheyis :
ketayi eteshnefuko mewuredachewu new
2026-10-25 19:54:20
0
abyz285
Dani :
PSG ሳስታውሰው ያንሳቸውል
2026-10-25 19:24:12
43
userbob736
BoB GK :
Dest Afaa
2026-10-25 18:28:14
0
seyum03
Aresenal :
Ewenet new yewered
2026-10-25 18:24:44
0
surafelsebseba
surafelsebseba :
Uhhhhye
2026-10-25 17:05:22
0
ufo7852
ابو تورکی :
ጎበዝ ብሽሽቃችንን እዚህ ላይ እናቁም። እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ። ግን በማንቸ ውጤት ማጣት የተወሰነ ጊዜ ተዝናንቸ ነበር። አሁን ግን ጉዳዩ ስሬስ ነው። ሁላችንም እናውቀዋለን የዛሬን አያድርገው እና የኛ ቡድን ከማንቸ ጋ ሲገጥም እንዴት ነበር የምንፈራው። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እንደ ቤተሰብ ልግለፀው ብል ማንቼ አባት ያውም ግርማው የሚያስፈራ ሃብታም ጀግና አባት። አርሴ ምርጥ እናት ልጆቿ የሚወዷት። እንደዛ አስባቸዋለሁ። ስለዚህ ግዜ ዘመመበት ብየ በማንቸ አልቀልድም። እባካችሁ የአርሰናልም የሌሎችም ደጋፊዎች እሄን አንበሳ በቁስሉ ላይ አታቁስሉት ቀን ይጥላል ያነሳል። የሩኒው ማንቼ የፈርጌው አንበሳ መነሳቱ አይቀርም
2026-10-25 17:59:18
2
duskmann
ደስክ ማን Duskman :
እኛም ደስስስስስ ብሎናል[Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-25 18:31:09
27
big.mike3112
Big mike :
እኔ ደስ ብሎኛል እርሶስ😂🤣
2026-10-26 08:25:17
4
user8109083836670
ብሩክ :
እኔም ደስስስስስ ብሎኛል
2026-10-26 04:42:09
7
wilbeing21
ጨለማን የሚያርቅ ብርሀን ወለደች :
champions league (0) Europe league (0) conference league (0) ይሄ ነው የሚኩራሩበት ክለብ አርሰናል ።
2026-10-25 19:02:32
1
bala20793
bala :
ሳይወርዱ ስቃያቸውን ብቻ ያብዛልን
2026-10-25 16:08:51
10
user7473986739887
STMUFB :
ከዚ ደስታ ግን አይበልጥም 😂😂😂😂
2026-10-26 07:08:17
0
fenta_
𝔽𝕖𝕟𝕥𝕒 2 :
ብንወርድ ራሱ በወያላ መቼም አንገት አንደፋም!👏
2026-10-26 05:35:05
2
abrish.gutema
Abrish man united🤴🤴 :
zerooo
2026-10-26 10:18:44
1
getanehgebremedhin
Getch :
ትክክል ወያላ ይሉናል ግን ማን እንደሆነ እያየን ነው
2026-10-25 16:52:15
3
user7281043874732
user7281043874732 :
ሠንደርላን አቻ መውጣቱ አናዶኛል ወራጅ ቀጠና ገብተው ነበር
2026-10-25 18:51:59
1
user9209854543276
user9209854543276 :
Temasgen fatariyee
2026-10-26 05:19:27
1
gmman92
Ermi Tesfa :
ወርዶ ማየት ነው ምፈልገው ካሪክ እንዳይወጣ ያዙልን
2026-10-25 20:15:42
2
user1886271768475
nasa :
እኔ ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል እናንተስ???????????????????????????????????????
2026-10-26 07:39:53
1
user8219292117378
¥¡|m@¢€m¡$ :
የማንቼ ውድቀት በእጅጉ ነው የሚያስደስተኝ😂😂😂😂
2026-10-26 10:43:43
1
sebleabdi
abdi :
እነሡ 16ተኛ ቁጭ ብለው አርሠናል ሢሸነፍ ደሥታቸው ምንም ላይመለከታቸው
2026-10-25 22:41:08
3
abukhaledamaan
Abukhalidaman :
ጎበዝ ነሽ መቼ አንረሳላቸውም እታች ድረስ እስክ ወርዱ ድረስ next week በእርግጥ ይቀበራል
2026-10-25 18:49:42
3
To see more videos from user @neju_mehdi_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About