@poetry_writes115: ni to hor kitha dil lalya viral #lyrics #oldsong #poetrylyrics #aqeeb_jutt115

Aqeeb _JuTt
Aqeeb _JuTt
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 25 October 2026 16:34:22 GMT
10770
1261
12
63

Music

Download

Comments

hamna.11014
H. 💝Z :
❤️
2026-10-26 16:44:49
1
farhanaliali643
Farhan Akhtar :
🥰🥰🥰
2026-10-25 17:32:55
1
hassanmalik37101
✬⃝Hassan Malik ࿐🦁333 :
😂
2026-10-28 23:32:24
0
omaniqbal24
muhammad💕 Iqbal 😘 :
😳😳😳
2026-10-26 07:45:49
0
abdullahhasham67415
Abdullah Hasham 385 زخمی دل :
🥰🥰🥰
2026-10-26 06:28:38
0
chaddarkataha
tayyab 🥷🥷🥷 :
🥰🥰🥰
2026-10-26 05:30:12
0
..joyia..477
🖤⚜️.ملک منیب جوئیہ .⚜️🖤 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-25 19:51:10
0
aqeeb.jutt82
Aqeeb Jutt :
🥰🥰🥰
2026-10-26 02:56:08
0
abdullah.mughal1172
abdullah.mughal :
🥰🥰🥰
2026-10-25 19:04:31
0
alishbaqueen.75
ALISHBA :
🥺🥺🥺
2026-10-25 18:16:07
0
saim47724
صائم no love 🥺✍️✍️💫 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-25 18:02:21
0
mr.raheem402
Raheem Rajpoot☠️👿💀 :
🥰🥰🥰
2026-10-27 02:14:45
0
To see more videos from user @poetry_writes115, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

💔🖤💔ሶስት ዓመት ያለ አንተ፣ ውድ ወንድሜ…😭 ውድ ወንድሜ፣ ዛሬ ከእኔ ተለይተህ ወደ እግዚአብሔር ከሄድክ ሶስት ዓመት ሆነ። ግን ለአንተ ያለኝ ናፍቆት አንድም ቀን አልቀነሰም። ዛሬም ድረስ ናፍቆትህ በልቤ ውስጥ እንደ አዲስ ቁስል ያመኛል። 😭💔 16ዓመታት ተለያይተን ከኖርን በኋላ፣ እኔ በስደት ላይ ሳለሁ የሞትህን ዜና መስማቴ ከባድ ህመም ሆኖብኛል። አጠገብህ መሆን ሳልችል፣ ለመጨረሻ ጊዜ ሳላይህና ሳላቅፍህ መቅረቴ ዛሬም ድረስ ያማል።ውዱ ወንድሜ ፣ ምነው አንድ ጊዜ ብቻ ባየሁህ፣ አንድ ጊዜ ብቻ ባቀፍኩኹ! 😭 ምነው አሟሟትህ በሰው እጅ ባልሆነ ምነው እናትህ በቀበረችህ ምነው የአሞራ እራት ሁነህ ባልቀረህ ይሄ እኮ ለአንተ አይገባም ነበር ለእናት ሀገሩ ለ28 ዓመታት ላገለገለ  ልጅነቱን ወጣትነቱን ጉልበቱን ለገበረ ለዚህ ምረጥ መልከ መልካም ጥሩ ልብ ላለው  ውድ ወንድሜ  ይህ ይገባ ነበር? ኧረ አየገባም😭 ሞትህ ይሙት ሻንበሌዋ😭    የኔ እንስፍስፍ የዋህ፣ ትሁት፣  ሰው አክባሪና መልካም ልብ የነበረህ ወንድሜ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀነራል ሆነህ ሀገርህን ያገለገልክ፣ በማዕረግህም ሆነ በሰው አክባሪነትህ የምኮራብህ ውድ ወንድሜ ። ዛሬ ከእኛ ጋር ባትኖርም የመልካምነትህ ትዝታ ለዘላለም አብሮን ይኖራል።  ሞት ከዓይኔ ቢሰውርህም ከልቤ ሊያጠፋህ አይችልም። ድምፅህን አልሰማም፣ ፊትህንም በየቀኑ ማየት አልችልም፤ ግን በልቤ ውስጥ ያለህ ቦታ ማንም ሊወስደው አይችልም።  በእንባና በናፍቆት ሆኜ አምላከ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እለምናለሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት እንዲኖርልኝ  እግዚአብሔር በመንግሥተ ሰማያት ያሳርፍህ፣ ለነፍስህም ዘላለማዊ እረፍትን ይስጥልኝ። እኔንም እስከምንገናኝበት ቀን ድረስ በእምነትና በትዕግሥት እንድኖር ኃይል ይስጠኝ።  ውድ ወንድሜ ሶስት ዓመት አልፏል፤ ግን ናፍቆትህ አልአለፈም።  እስከ ዘላለም በልቤ ውስጥ ትኖራለህ። እግዚአብሔር ነፍስህን በሰላም ያሳርፍ። አሜን! 🕊️ #የወንድሜ_መታሰቢያ #ሶስተኛ_ዓመት #ጥቅምት 6/2019 #ዘላለማዊ_ትዝታ#ዘላለማዊ_ትዝታ💔🖤

About