@memhr_sahlu_12555: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

ሣህሉ  ለእግዚአብሔር  መልዐ ምድረ   ⛪
ሣህሉ ለእግዚአብሔር መልዐ ምድረ ⛪
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 25 October 2026 16:48:49 GMT
66279
4552
137
2294

Music

Download

Comments

bubunatariii
bubu :
«የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።» (1ኛ ቆሮ. 1፡18)
2026-10-25 19:42:40
175
sofonyas689
@sofonyas :
መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው።
2026-10-25 18:20:33
68
chala.kenenisa2
Chala Kenenisa :
debtera
2026-10-26 05:59:20
1
bililign9913857291203
bililign💞e👣⛪⛪⛪🌏 :
1 Corinthians 1 አማ62 - 1ኛ ቆሮንቶስ 18: የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
2026-10-25 21:48:57
24
dagm0310
Dagim.27 :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን[Pray]
2026-10-25 19:05:41
9
selam56598
selam💒🇨🇬 :
አይ በጋሻው ነፍስ ይማር
2026-10-25 19:36:51
24
zemariam14.k
ኄራኒዘፒልፓዴር@25 :
ገላትያ 6:14 ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ
2026-10-26 09:19:55
18
misganawgoraw
misganaw :
ነገር ግን ዘተቀደሰ በደሙ ክቡር የሚለውን ለን እንደተወው ይገርመኛል።
2026-10-30 09:10:52
2
tesfaye.aklilu5
Tesfaye 21+12 :
እኔም ከድሮም በጋሻው ግዕዝ አይችልም፡ ከፕሮፖጋንዳ ውጪ ስል ያመነኝ የለም፡ ይህው እውነቱ
2026-10-25 18:43:23
22
eyobbelete798
Eyob Belete798 :
እነዚህ ሰዎቾ ህዝቡ እወነቱን ሲያቅ ወደ ቤተክርስቲያ እንደሚመለሱ ሰለሚያቁ በቻሉት መጠን ስብከታቸው ሁሉ ኦርቶዶክስ ናት
2026-10-26 02:31:43
16
tam772449
tam :
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
2026-11-02 18:00:43
1
23233030m
በዐምደ ደመና :
እውነት ነው አባታችን
2026-10-27 10:47:16
2
user9116037951194
ሔኖክ አሰፋ :
እምኖ ከመካድ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን ፤ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
2026-10-26 16:42:32
5
aloni.love98
ማህቶተ ጽድቅ🙏♑️✝️ :
ክብር ይስጥልን ኣባታችን
2026-11-02 00:22:04
1
user4491819552552
user4491819552552 :
እውነት እና ሐቅ ነው
2026-10-27 10:44:51
2
senay7531
senay :
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-10-25 16:53:21
7
user7212292494247
GEBRESELASE :
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን
2026-10-25 17:19:08
6
menelik187
menelik :
ዊልቸር ግዙልኝ😢😢😢😢
2026-10-25 19:00:04
8
muller27zerufael13
Muller :
"ፀሎተ ሀይማኖት ሁሉን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ሰማይና ምድርን በፈጠረ የሚታየውን እናየማይታየውን ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱጋር በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን ከብርሃን የተገኘ እውነተኛ ብርሃን የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋር በነበረ በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን።" ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኛ ስንዱ እመቤት[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-31 20:25:50
2
user17191531230151
One Day100% :
እውነት ኖት አባታችን
2026-10-27 04:36:03
3
user5346286114382
astast :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን።
2026-10-27 07:27:12
3
tayech.shewamen.r
sweet mona :
እንላለን አላለም
2026-10-26 10:44:08
0
yeshuwa.elohim
Yeshuwa elohim :
አባቴ እርሶም የጠቀሱት ሐዋርያት ስራ ላይ ያለው ቃል የሚለው እኮ የመስቀሉ ቃል ቃል ማነው መስቀሉ አላለም የመስቀሉ ቃል ቃል ቃል ማነው
2026-10-25 20:54:42
0
anaanaeyoya
Ana :
ገላትያ 6:14 ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ
2026-10-30 19:01:49
1
user32987712972934
hdfbn :
መስቀሉ ሀይላችን ነዉ
2026-11-01 19:09:43
1
To see more videos from user @memhr_sahlu_12555, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About